የብሪክስ ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር ፍጻሜ በሩሲያዋ ካዛን ከተማ እየተካሄደ ነው
20:01 07.03.2026 (የተሻሻለ: 20:04 07.03.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የብሪክስ ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር ፍጻሜ በሩሲያዋ ካዛን ከተማ እየተካሄደ ነው
ተወዳዳሪዎቹ ላለፈው አንድ ሳምንት ለውድድሩ የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅት ሲያደርጉ ቆይተዋል። አሸናፊዋ ዛሬ ቅዳሜ አመሻሹን በሚካሄደው የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ ይፋ ትሆናለች።
ተወዳዳሪዎቹ የመጨረሻ ትርዒቶቻቸውን፣ ተሰጥኦዎቻቸውን እና ልዩ ማንነታቸውን ያቀርባሉ።
ውድድሩ ሚኒ ሚስ (Mini Miss)፣ ሚስ (Miss) እና ሚሲስ (Mrs) በሚል በሦስት ዘርፎች የተከፈለ ነው።
በፍጻሜው ውድድር ላይ ከ17 ሀገራት የተውጣጡ 49 ተወዳዳሪዎች ይሳተፋሉ፦
ሩሲያ፣
ቤላሩስ፣
ቦሊቪያ፣
ብራዚል፣
ቪየትናም፣
ሕንድ፣
ኢንዶኔዥያ፣
ካዛክስታን፣
ቻይና፣
ኩባ፣
ማሌዥያ፣
ናይጄሪያ፣
ታይላንድ፣
ኡጋንዳ፣
ኡዝቤኪስታን፣
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣
ደቡብ አፍሪካ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/3
© telegram sputnik_ethiopia

2/3
© telegram sputnik_ethiopia

3/3
© telegram sputnik_ethiopia
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
3/3
© telegram sputnik_ethiopia