#viral | ሩሲያዊው አካል ጉዳተኛ ስፖርተኛ በአንታርክቲክ ውሃ ውስጥ 900 ሜትር ዋኘ

ሰብስክራይብ

#viral | ሩሲያዊው አካል ጉዳተኛ ስፖርተኛ በአንታርክቲክ ውሃ ውስጥ 900 ሜትር ዋኘ

ቪታሊ ኮችኔቭ ከዓመታት በፊት በደረሰበት የአከርካሪ አጥንት ጉዳት ምክንያት አካል ጉዳተኛ ቢሆንም፤ ቅዝቃዜው ከዜሮ በላይ 1.9 ዲግሪ ሴልሺየስ በሆነው አንታርክቲካ ባሕር ውስጥ ያለምንም የዋና ልብስ 900 ሜትር መዋኘት ችሏል።

በዚህ የዋና ውድድር ላይከስዊዘርላንድ፣ ከደቡብ አፍሪካ እና ከናሚቢያ የተወከሉ ስፖርተኞችም ተሳትፈዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0