የኬንያ ፕሬዚዳንት የናይሮቢ በጎርፍ መጥለቅለቅ ተከትሎ የተቀናጀ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ሰጪ ቡድን አሠማሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኬንያ ፕሬዚዳንት የናይሮቢ በጎርፍ መጥለቅለቅ ተከትሎ የተቀናጀ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ሰጪ ቡድን አሠማሩ
የኬንያ ፕሬዚዳንት የናይሮቢ በጎርፍ መጥለቅለቅ ተከትሎ የተቀናጀ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ሰጪ ቡድን አሠማሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.03.2026
ሰብስክራይብ

የኬንያ ፕሬዚዳንት የናይሮቢ በጎርፍ መጥለቅለቅ ተከትሎ የተቀናጀ የአደጋ ጊዜ ምላሽ ሰጪ ቡድን አሠማሩ

ዊሊያም ሩቶ "ቡድኑ የማዳን ሥራዎችን ያስተባብራል፣ የተጎዱ ማኅበረሰቦችን ይረዳል እንዲሁም ለአደጋ የተጋለጡ ዜጎች ወደ አስተማማኝ ቦታዎች እንዲዛወሩ ያደርጋል" ብለዋል።

አክለውም መንግሥታቸው የእርዳታ እህል፣ የሕክምና ወጪ ሽፋን እና አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያቀርብ ገልጸዋል።

"የፌዴራል መንግሥቱ ከናይሮቢ ከተማ አስተዳደር እና ከሌሎች የክልል አስተዳደሮች ጋር በቅርበት በመሥራት ለዜጎቻችን ደህንነት እና ጤንነት ቅድሚያ ይሠጣል" ሲሉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0