https://amh.sputniknews.africa/20260307/3474863.html
#viral | ፍሬን መቆጣጠር ያቃተው ሹፌር የነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ትግል
#viral | ፍሬን መቆጣጠር ያቃተው ሹፌር የነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ትግል
Sputnik አፍሪካ
#viral | ፍሬን መቆጣጠር ያቃተው ሹፌር የነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ትግል በአዲስ አበባ ሃይሌ ጋርመንት አካባቢ የተቀረጸው ይህ ክስተት፤ አንድ የሕዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ በድንገት ከቁጥጥር ውጭ በመሆኑ ከመንገድ ወጥቶ በማካፈያ ላይ ሲጓዝ ያሳያል።... 07.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-07T19:28+0300
2026-03-07T19:28+0300
2026-03-07T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/07/3475375_0:139:576:463_1920x0_80_0_0_6d1038c6abc5af59695aa3504d6c966a.jpg
#viral | ፍሬን መቆጣጠር ያቃተው ሹፌር የነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ትግል በአዲስ አበባ ሃይሌ ጋርመንት አካባቢ የተቀረጸው ይህ ክስተት፤ አንድ የሕዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ በድንገት ከቁጥጥር ውጭ በመሆኑ ከመንገድ ወጥቶ በማካፈያ ላይ ሲጓዝ ያሳያል። በመጨረሻም የአሽከርካሪው የሞት ሽረት ትግል ተሳፋሪዎች ምንም ጉዳት ሳይደርስባቸው እንዲወጡ አስችሏል። ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral | ፍሬን መቆጣጠር ያቃተው ሹፌር የነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ትግል
Sputnik አፍሪካ
#viral | ፍሬን መቆጣጠር ያቃተው ሹፌር የነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ትግል
2026-03-07T19:28+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/07/3475375_0:85:576:517_1920x0_80_0_0_05b247f8ebe076f20b23d1efcdc29336.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral | ፍሬን መቆጣጠር ያቃተው ሹፌር የነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ትግል
19:28 07.03.2026 (የተሻሻለ: 19:54 07.03.2026) #viral | ፍሬን መቆጣጠር ያቃተው ሹፌር የነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ትግል
በአዲስ አበባ ሃይሌ ጋርመንት አካባቢ የተቀረጸው ይህ ክስተት፤ አንድ የሕዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ በድንገት ከቁጥጥር ውጭ በመሆኑ ከመንገድ ወጥቶ በማካፈያ ላይ ሲጓዝ ያሳያል።
በመጨረሻም የአሽከርካሪው የሞት ሽረት ትግል ተሳፋሪዎች ምንም ጉዳት ሳይደርስባቸው እንዲወጡ አስችሏል።
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X