ኬንያ በናይሮቢ በተከሰተው ከባድ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ሠራዊት አሠማራች

ሰብስክራይብ

ኬንያ በናይሮቢ በተከሰተው ከባድ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ሠራዊት አሠማራች

ስምንት ሰዎች በጎርፉ ሲሰምጡ፤ ሁለቱ ደግሞ በኮረንቲ አደጋ ሕይወታቸው አልፏል። የፍለጋ እና የማዳን ሥራው በቀጠለ ቁጥር የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል የናይሮቢ ፖሊስ አዛዥ ጆርጅ ሴዳን ጠቅሰው የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ከ100 በላይ ተሽከርካሪዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የተዘገበ ሲሆን አንዳንዶቹ በመንገድ ዳር እና በመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ላይ ተገልብጠው ታይተዋል።

የጎርፉን ስፋት እና ኬንያውያን ይህንን አደጋ ለማለፍ የሚጠቀሙትን ብልሃት በቪዲዮው ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0