https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ ለእስራኤል የ12 ሺህ የአየር ቦምቦች ሽያጭ አጸደቀች — የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አሜሪካ ለእስራኤል የ12 ሺህ የአየር ቦምቦች ሽያጭ አጸደቀች — የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ለእስራኤል የ12 ሺህ የአየር ቦምቦች ሽያጭ አጸደቀች — የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርአሜሪካ 151.8 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ 12 ሺህ የBLU-110A/B ለአጠቃላይ አገልግሎት የሚውሉ የቦምብ አካላትን ለእስራኤል ለመሸጥ መስማማቷን የሀገሪቱ የውጭ... 07.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-07T11:01+0300
2026-03-07T11:01+0300
2026-03-07T11:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/07/3464751_0:216:655:584_1920x0_80_0_0_4cff6d1f034f08218fdeff736b5c7a4a.jpg
አሜሪካ ለእስራኤል የ12 ሺህ የአየር ቦምቦች ሽያጭ አጸደቀች — የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርአሜሪካ 151.8 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ 12 ሺህ የBLU-110A/B ለአጠቃላይ አገልግሎት የሚውሉ የቦምብ አካላትን ለእስራኤል ለመሸጥ መስማማቷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ "የእስራኤል መንግሥት እያንዳንዳቸው 1,000 ፓውንድ ወይም ወደ 450 ኪሎ ግራም ገደማ የሚመዝኑ አሥራ ሁለት ሺህ የBLU-110A/B የአጠቃላይ አገልግሎት ቦምቦችን ለመግዛት ጥያቄ አቅርቧል" ብሏል።ሽያጩ የጸደቀው እስራኤል በኢራን ላይ የምታካሂደው ወታደራዊ ዘመቻ በቀጠለበት ወቅት ነው። ሽያጩ የተለመደው የኮንግረስ ግምገማ ቅደመ ሁኔታ ሳያስፈልግ በ "አስቸኳይ ጊዜ ሥልጣን" እንደጸደቀ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/07/3464751_0:155:655:646_1920x0_80_0_0_012b194ce891ac78a3c06d0fa0b57702.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ ለእስራኤል የ12 ሺህ የአየር ቦምቦች ሽያጭ አጸደቀች — የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
11:01 07.03.2026 (የተሻሻለ: 11:04 07.03.2026) አሜሪካ ለእስራኤል የ12 ሺህ የአየር ቦምቦች ሽያጭ አጸደቀች — የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አሜሪካ 151.8 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ 12 ሺህ የBLU-110A/B ለአጠቃላይ አገልግሎት የሚውሉ የቦምብ አካላትን ለእስራኤል ለመሸጥ መስማማቷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ "የእስራኤል መንግሥት እያንዳንዳቸው 1,000 ፓውንድ ወይም ወደ 450 ኪሎ ግራም ገደማ የሚመዝኑ አሥራ ሁለት ሺህ የBLU-110A/B የአጠቃላይ አገልግሎት ቦምቦችን ለመግዛት ጥያቄ አቅርቧል" ብሏል።
ሽያጩ የጸደቀው እስራኤል በኢራን ላይ የምታካሂደው ወታደራዊ ዘመቻ በቀጠለበት ወቅት ነው። ሽያጩ የተለመደው የኮንግረስ ግምገማ ቅደመ ሁኔታ ሳያስፈልግ በ "አስቸኳይ ጊዜ ሥልጣን" እንደጸደቀ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X