ከ80 በላይ የእስራኤል ተዋጊ ጄቶች በቴህራን እና በሌሎች የኢራን አካባቢዎች በሚገኙ ቁልፍ ወታደራዊ መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃት ሰነዘሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከ80 በላይ የእስራኤል ተዋጊ ጄቶች በቴህራን እና በሌሎች የኢራን አካባቢዎች በሚገኙ ቁልፍ ወታደራዊ መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃት ሰነዘሩ
ከ80 በላይ የእስራኤል ተዋጊ ጄቶች በቴህራን እና በሌሎች የኢራን አካባቢዎች በሚገኙ ቁልፍ ወታደራዊ መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃት ሰነዘሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.03.2026
ሰብስክራይብ

ከ80 በላይ የእስራኤል ተዋጊ ጄቶች በቴህራን እና በሌሎች የኢራን አካባቢዎች በሚገኙ ቁልፍ ወታደራዊ መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃት ሰነዘሩ

የእስራኤል መከላከያ ኃይል ኢላማ የተደረጉትን ቦታዎች በሚከተለው መልኩ ለይቷል፦

◻ የኢራን አብዮታዊ ዘብ ለሥልጠና እና ስብሰባ የሚጠቀምበት የኢማም ሁሴን ወታደራዊ ዩኒቨርሲቲ፣

◻ የባሊስቲክ ሚሳኤል ማከማቻ ተቋማት፣

◻ ከመሬት በታች የሚገኙ የሚሳኤል መቆጣጠሪያ መሠረተ ልማቶች፣

◻ በምዕራብ እና በመካከለኛው ኢራን እስራኤል ላይ ያነጣጠሩ የሚሳኤል ማስወንጨፊያ ቦታዎች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0