አዲስ አበባ ማበቧን ቀጥላለች

ሰብስክራይብ

አዲስ አበባ ማበቧን ቀጥላለች

ከኡራኤል - ቦሌ መድኃኔዓለም እስከ ቦሌ ቪአይፒ ተርሚናል የሚያገናኘው የኮሪደር ልማት ተጠናቋል።

የተመረቀው የልማት ፕሮጀክት ምን አካቷል?

ሰፊ 5.3 ኪ.ሜ የአስፋልት መንገድ፣

10.538 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ እና 4 ኪ.ሜ የብስክሌት መስመር፣

ዘመናዊ የታክሲና የአውቶቡስ ተርሚናሎች፣

3,442.38 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ የኤሌክትሪክ ቻርጅ ጣቢያ፣

በአንድ ጊዜ እስከ 2,000 መኪና ማቆም የሚያስችሉ ስፍራዎች፣

የንግድና መዝናኛ ቦታዎች።

ፕሮጀክቱ ሦስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ተጠናቋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0