https://amh.sputniknews.africa/20260306/3463014.html
የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ቀውስ ተከትሎ የናይጄሪያን የነዳጅ አቅርቦት ለማረጋገጥ ቃል ገባ
የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ቀውስ ተከትሎ የናይጄሪያን የነዳጅ አቅርቦት ለማረጋገጥ ቃል ገባ
Sputnik አፍሪካ
የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ቀውስ ተከትሎ የናይጄሪያን የነዳጅ አቅርቦት ለማረጋገጥ ቃል ገባበአሜሪካ-እስራኤል እና በኢራን መካከል ባለው ጦርነት ምክንያት የዓለም የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ እየናረ በመጣበት እና የነዳጅ ማጣሪያ... 06.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-06T19:41+0300
2026-03-06T19:41+0300
2026-03-06T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3462689_0:220:641:581_1920x0_80_0_0_8c671db8cff452b4972e8df22ffce6a7.jpg
የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ቀውስ ተከትሎ የናይጄሪያን የነዳጅ አቅርቦት ለማረጋገጥ ቃል ገባበአሜሪካ-እስራኤል እና በኢራን መካከል ባለው ጦርነት ምክንያት የዓለም የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ እየናረ በመጣበት እና የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካዎች እየተዘጉ ባሉበት በዚህ ወቅት፤ ለናይጄሪያውያን የነዳጅ አቅርቦትን ለማረጋገጥ ለሀገር ውስጥ ገበያ ቅድሚያ እንደሚሰጥ የናይጄሪያው ግዙፍ ኩባንያ በመግለጫው አስታውቋል።ፋብሪካው በዲፖ መውጫ ዋጋ ላይ ያደረገው መጠነኛ ማስተካከያ ከዓለም አቀፍ ገበያ ነዳጅ መግዛት የቀጠሉ የግል ድርጀቶች የሚከፍሉት መስዋዕትነት መሆኑን ገልጿል።ዳንጎቴ የሀገር ውስጥ ማጣሪያ ናይጄሪያን ከዓለም አቀፍ የአቅርቦት መቆራረጥና እጥረት ይጠብቃል ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3462689_0:160:641:641_1920x0_80_0_0_7b6352e2309022bb09287d1496975f6b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ቀውስ ተከትሎ የናይጄሪያን የነዳጅ አቅርቦት ለማረጋገጥ ቃል ገባ
19:41 06.03.2026 (የተሻሻለ: 19:44 06.03.2026) የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ቀውስ ተከትሎ የናይጄሪያን የነዳጅ አቅርቦት ለማረጋገጥ ቃል ገባ
በአሜሪካ-እስራኤል እና በኢራን መካከል ባለው ጦርነት ምክንያት የዓለም የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ እየናረ በመጣበት እና የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካዎች እየተዘጉ ባሉበት በዚህ ወቅት፤ ለናይጄሪያውያን የነዳጅ አቅርቦትን ለማረጋገጥ ለሀገር ውስጥ ገበያ ቅድሚያ እንደሚሰጥ የናይጄሪያው ግዙፍ ኩባንያ በመግለጫው አስታውቋል።
ፋብሪካው በዲፖ መውጫ ዋጋ ላይ ያደረገው መጠነኛ ማስተካከያ ከዓለም አቀፍ ገበያ ነዳጅ መግዛት የቀጠሉ የግል ድርጀቶች የሚከፍሉት መስዋዕትነት መሆኑን ገልጿል።
ዳንጎቴ የሀገር ውስጥ ማጣሪያ ናይጄሪያን ከዓለም አቀፍ የአቅርቦት መቆራረጥና እጥረት ይጠብቃል ብሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X