የቻይና ፊልም ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተከፈተ

ሰብስክራይብ

የቻይና ፊልም ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተከፈተ

ፌስቲቫሉ በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ያለው ጠንካራ ግንኙነት ማሳያ እንደሆነ በመክፈቻ መርኃ-ግብሩ ላይ ተገልጿል ሲል የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል፡፡

የፊልም እና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች፣ የፊልም አድናቂዎች እና ሌሎችም እንግዶች በተገኙበት በይፋ የተከፈተው ፌስቲቫል ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 19 ይቆያል ተብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0