https://amh.sputniknews.africa/20260306/3461300.html
#viral| የጥንካሬ እና የጀግንነት መለኪያ፦ የሱርማ "ዶንጋ"
#viral| የጥንካሬ እና የጀግንነት መለኪያ፦ የሱርማ "ዶንጋ"
Sputnik አፍሪካ
#viral| የጥንካሬ እና የጀግንነት መለኪያ፦ የሱርማ "ዶንጋ"ዶንጋ በደቡብ ኢትዮጵያ በኦሞ ሸለቆ የሚገኙት የሱርማ (ሱሪ) ብሔረሰቦች ለዘመናት ጠብቀው ያቆዩት አስደናቂውና አስፈሪው የዱላ ፍልሚያ ስነ ስርዓት ነው፡፡ ይህ በቪዲዮው ላይ... 06.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-06T18:01+0300
2026-03-06T18:01+0300
2026-03-06T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3461146_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_dd3a071949f0703355ead95e13bcc6bd.jpg
#viral| የጥንካሬ እና የጀግንነት መለኪያ፦ የሱርማ "ዶንጋ"ዶንጋ በደቡብ ኢትዮጵያ በኦሞ ሸለቆ የሚገኙት የሱርማ (ሱሪ) ብሔረሰቦች ለዘመናት ጠብቀው ያቆዩት አስደናቂውና አስፈሪው የዱላ ፍልሚያ ስነ ስርዓት ነው፡፡ ይህ በቪዲዮው ላይ የምታዩት ትዕይንትም ተራ ጨዋታ ሳይሆን፤ የሱርማ ወጣቶች ጀግንነታቸውን የሚያረጋግጡበት፣ ክብርን የሚጎናጸፉበት እና የትዳር አጋራቸውን የሚመርጡበት ትልቅ ባሕላዊ መድረክ ነው።ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral| የጥንካሬ እና የጀግንነት መለኪያ፦ የሱርማ "ዶንጋ"
Sputnik አፍሪካ
#viral| የጥንካሬ እና የጀግንነት መለኪያ፦ የሱርማ "ዶንጋ"
2026-03-06T18:01+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3461146_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_951dbccbc3177be74d58cd05cd916dc2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral| የጥንካሬ እና የጀግንነት መለኪያ፦ የሱርማ "ዶንጋ"
18:01 06.03.2026 (የተሻሻለ: 18:04 06.03.2026) #viral| የጥንካሬ እና የጀግንነት መለኪያ፦ የሱርማ "ዶንጋ"
ዶንጋ በደቡብ ኢትዮጵያ በኦሞ ሸለቆ የሚገኙት የሱርማ (ሱሪ) ብሔረሰቦች ለዘመናት ጠብቀው ያቆዩት አስደናቂውና አስፈሪው የዱላ ፍልሚያ ስነ ስርዓት ነው፡፡
ይህ በቪዲዮው ላይ የምታዩት ትዕይንትም ተራ ጨዋታ ሳይሆን፤ የሱርማ ወጣቶች ጀግንነታቸውን የሚያረጋግጡበት፣ ክብርን የሚጎናጸፉበት እና የትዳር አጋራቸውን የሚመርጡበት ትልቅ ባሕላዊ መድረክ ነው።
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X