https://amh.sputniknews.africa/20260306/3461075.html
የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠዋት በአሜሪካ እና የእስራኤል ኢላማዎች ላይ ያካሄደው ድብደባ በትምህርት ቤት ለተፈፀመው ጥቃት የበቀል እርምጃ መሆኑን
የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠዋት በአሜሪካ እና የእስራኤል ኢላማዎች ላይ ያካሄደው ድብደባ በትምህርት ቤት ለተፈፀመው ጥቃት የበቀል እርምጃ መሆኑን
Sputnik አፍሪካ
የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠዋት በአሜሪካ እና የእስራኤል ኢላማዎች ላይ ያካሄደው ድብደባ በትምህርት ቤት ለተፈፀመው ጥቃት የበቀል እርምጃ መሆኑን አስታወቀ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን የኢራን አብዮታዊ ዘብ መግለጫን ጠቅሰው እንደዘገቡት፤... 06.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-06T17:39+0300
2026-03-06T17:39+0300
2026-03-06T17:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3460921_12:0:837:464_1920x0_80_0_0_3347c68a30339ef0c2eb6e9c66ccd97a.jpg
የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠዋት በአሜሪካ እና የእስራኤል ኢላማዎች ላይ ያካሄደው ድብደባ በትምህርት ቤት ለተፈፀመው ጥቃት የበቀል እርምጃ መሆኑን አስታወቀ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን የኢራን አብዮታዊ ዘብ መግለጫን ጠቅሰው እንደዘገቡት፤ "የእውነተኛ ቃል ኪዳን 4" 22ኛ ዙር ጥቃት የተሰነዘረው በሚናብ ትምህርት ቤት ውስጥ የተገደሉ ሕፃናትን ደም ለመበቀል ነው። ጥቃቶቹ በቴል አቪቭ እና በሃይፋ የሚገኙ የጦር ሠፈሮችን፣ ወታደራዊ ቦታዎችን እና የቤን ጉሪዮን አውሮፕላን ማረፊያን ጨምሮ ከፋርስ ባሕረ ሰላጤ እስከ ቴል አቪቭ የአሜሪካ እና የእስራኤል ኢላማዎችን እንደመቱ አስታወቋል። በጥቃቱ የከይባር ሃይፐርሶኒክ እና የቅርብ ጊዜው የኩራምሻህር ከባድ ሚሳኤሎች ጥቅም ላይ ውለው ሁሉም ተተኳሾች በተሳካ ሁኔታ ኢላማቸውን መምታታቸውን አብዮታዊ ዘቡ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠዋት በአሜሪካ እና የእስራኤል ኢላማዎች ላይ ያካሄደው ድብደባ በትምህርት ቤት ለተፈፀመው ጥቃት የበቀል እርምጃ መሆኑን
Sputnik አፍሪካ
የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠዋት በአሜሪካ እና የእስራኤል ኢላማዎች ላይ ያካሄደው ድብደባ በትምህርት ቤት ለተፈፀመው ጥቃት የበቀል እርምጃ መሆኑን
2026-03-06T17:39+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3460921_115:0:734:464_1920x0_80_0_0_e1b59b3ce6ba4b8d6e74d819ce6ae953.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠዋት በአሜሪካ እና የእስራኤል ኢላማዎች ላይ ያካሄደው ድብደባ በትምህርት ቤት ለተፈፀመው ጥቃት የበቀል እርምጃ መሆኑን
17:39 06.03.2026 (የተሻሻለ: 17:44 06.03.2026) የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠዋት በአሜሪካ እና የእስራኤል ኢላማዎች ላይ ያካሄደው ድብደባ በትምህርት ቤት ለተፈፀመው ጥቃት የበቀል እርምጃ መሆኑን
አስታወቀ
የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን የኢራን አብዮታዊ ዘብ መግለጫን ጠቅሰው እንደዘገቡት፤ "የእውነተኛ ቃል ኪዳን 4" 22ኛ ዙር ጥቃት የተሰነዘረው በሚናብ ትምህርት ቤት ውስጥ የተገደሉ ሕፃናትን ደም ለመበቀል ነው።
ጥቃቶቹ በቴል አቪቭ እና በሃይፋ የሚገኙ የጦር ሠፈሮችን፣ ወታደራዊ ቦታዎችን እና የቤን ጉሪዮን አውሮፕላን ማረፊያን ጨምሮ ከፋርስ ባሕረ ሰላጤ እስከ ቴል አቪቭ የአሜሪካ እና የእስራኤል ኢላማዎችን እንደመቱ አስታወቋል።
በጥቃቱ የከይባር ሃይፐርሶኒክ እና የቅርብ ጊዜው የኩራምሻህር ከባድ ሚሳኤሎች ጥቅም ላይ ውለው ሁሉም ተተኳሾች በተሳካ ሁኔታ ኢላማቸውን መምታታቸውን አብዮታዊ ዘቡ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X