ሩሲያ ሁሌም ከኢትዮጵያ ጎን ለመቆም ወደ ኋላ የማትል ሀገር ናት - ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ሁሌም ከኢትዮጵያ ጎን ለመቆም ወደ ኋላ የማትል ሀገር ናት - ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ከዓድዋ እና ካራማራ ድሎች የቀደመ ሰፊ የትብብር ታሪክ እንዳላቸው የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በካራማራ ጦርነት ወቅት ሩሲያዊያን ኢትዮጵያን መጥተው ረድተዋል። ከእነርሱ ጋር የኩባ እና የመን ድጋፍም ከፍተኛ ነበር። አሁንም ቢሆን የኢትዮ-ሩሲያ ግንኙነት እያደገ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0