ስፑትኒክ ትክክለኛ እና የተረጋገጠ መረጃ ያቀርባል - የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሰብስክራይብ

ስፑትኒክ ትክክለኛ እና የተረጋገጠ መረጃ ያቀርባል - የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

"በመጀመሪያ ደረጃ፤ ስፑትኒክ በአፍሪካ ወጣቶች፣ በተለይም በማዕከላዊ አፍሪካ ወጣቶች ዙሪያ ለሚያደርገው የመረጃ ጥረት ማመሥገን እፈልጋለሁ" ሲሉ ፋውስቲን-አርቻንጅ ቱዋዴራ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለ ምልልስ ተናግረዋል።

ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ "በዚህ በኩል ትክክለኛ መረጃ ማቅረቡን እና በአፍሪካ ልማት ውስጥ መሳተፉን እንዲቀጥል" ታበረታታለች ሲሉ መሪው ደምድመዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0