አሜሪካና እስራኤል በፈፀሙት አዲስ ጥቃት የቴህራን የመኖሪያ መንደር ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት

ሰብስክራይብ

አሜሪካና እስራኤል በፈፀሙት አዲስ ጥቃት የቴህራን የመኖሪያ መንደር ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት

የስፑትኒክ ዘጋቢ በሰሜን ምዕራብ ቴህራን በአሜሪካ-እስራኤል ጥቃት የደረሰውን ጉዳት በቀረጸው ተንቀሳቅሳሽ ምሥል አሳይቷል።

የአሜሪካና እስራኤል ወታደራዊ ዘመቻ ሰባተኛ ቀን ላይ የደረሰ ሲሆን በቴህራን ላይ የተፈጸመው የቅርብ ጊዜ የቦምብ ድብደባ "ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንካራ" እንደነበር መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0