የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ ሳይዳ ከተማ መሃል በሚገኝ የመኖሪያ ሕንፃ ላይ ጥቃት ሰነዘረ

ሰብስክራይብ

የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ ሳይዳ ከተማ መሃል በሚገኝ የመኖሪያ ሕንፃ ላይ ጥቃት ሰነዘረ

የጥቃቱ ዓላማ እስካሁን ባይታወቅም በሰው ላይ ጉዳት መድረሱን የስፑትኒክ ባልደረባ ዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0