ሩሲያ ለቡርኪና ፋሶ ጦር ኃይሎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ለቡርኪና ፋሶ ጦር ኃይሎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

ሞስኮ የቡርኪና ፋሶ ጦር የምህንድስና ክፍሎችን አቅም ለማጠናከር እና ኃይሉ በችግር ጊዜ በውሃ እና በኃይል አቅርቦት ራሱን እንዲችል ለማገዝ ስልታዊ የሆኑ ቁሳቁሶችን አስረክባለች። የተለገሱት ቁሳቁሶች 400 ሺህ ዶላር ይገመታሉ።

ለድጋፍ የቀረቡት ቁሳቁሶች፦

🟠 10 የተለያዩ አቅም ያላቸው የኤሌክትሪክ ጄነሬተሮች፣

🟠 15 የኃይል ትራንስፎርመሮች፤

🟠 125 የውሃ ማጣሪያ ዕቃዎች።

ርክክቡ በቡርኪና ፋሶ ዋና ከተማ ኦጋዱጉ ተካሂዷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0