https://amh.sputniknews.africa
“ቅኝ አገዛዝ አሁን ሌላ ቅርጽ ይዟል' - የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
“ቅኝ አገዛዝ አሁን ሌላ ቅርጽ ይዟል' - የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
“ቅኝ አገዛዝ አሁን ሌላ ቅርጽ ይዟል' - የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት“በአስገዳጅ እንዲሁም በመቀጣጫ ዲፕሎማሲ፣ በማዕቀቦች እና አሁን እያየነው ባለው የአንድ ወገንተኝነት ውስጥ እናገኘዋለን” ሲሉ ፋውስቲን-አርቻንጅ ቱዋዴራ በክሬምሊን ከፑቲን ጋር... 06.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-06T12:32+0300
2026-03-06T12:32+0300
2026-03-06T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3455162_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_023696b0bf7b9da135d4cf8e2abaccbb.jpg
“ቅኝ አገዛዝ አሁን ሌላ ቅርጽ ይዟል' - የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት“በአስገዳጅ እንዲሁም በመቀጣጫ ዲፕሎማሲ፣ በማዕቀቦች እና አሁን እያየነው ባለው የአንድ ወገንተኝነት ውስጥ እናገኘዋለን” ሲሉ ፋውስቲን-አርቻንጅ ቱዋዴራ በክሬምሊን ከፑቲን ጋር ከተገናኙ በኋላ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ልዩ ቃለ ምልልስ ተናግረዋል።ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፤ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ታህሳስ 14 "የኒዮኮሎኒያሊዝም ትግል ቀን" ተብሎ እንዲሰየም ያቀረበውንና በሞስኮ የተደገፈውን ተነሳሽነት በበጎው እንደምትቀበልም ገልጸዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“ቅኝ አገዛዝ አሁን ሌላ ቅርጽ ይዟል' - የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
Sputnik አፍሪካ
“ቅኝ አገዛዝ አሁን ሌላ ቅርጽ ይዟል' - የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
2026-03-06T12:32+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3455162_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_bec40c9a939eaf75526a8f2c59d8d8d9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“ቅኝ አገዛዝ አሁን ሌላ ቅርጽ ይዟል' - የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
12:32 06.03.2026 (የተሻሻለ: 12:34 06.03.2026) “ቅኝ አገዛዝ አሁን ሌላ ቅርጽ ይዟል' - የማዕከላዊ አፍሪካ ፕሬዚዳንት
“በአስገዳጅ እንዲሁም በመቀጣጫ ዲፕሎማሲ፣ በማዕቀቦች እና አሁን እያየነው ባለው የአንድ ወገንተኝነት ውስጥ እናገኘዋለን” ሲሉ ፋውስቲን-አርቻንጅ ቱዋዴራ በክሬምሊን ከፑቲን ጋር ከተገናኙ በኋላ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ልዩ ቃለ ምልልስ ተናግረዋል።
ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፤ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ታህሳስ 14 "የኒዮኮሎኒያሊዝም ትግል ቀን" ተብሎ እንዲሰየም ያቀረበውንና በሞስኮ የተደገፈውን ተነሳሽነት በበጎው እንደምትቀበልም ገልጸዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X