https://amh.sputniknews.africa
በኢራን ትምህርት ቤት ላይ ለተፈጸመው የሴት ተማሪዎች ግድያ ምዕራባውያን በቂ ምላሽ አለመስጠታቸው ጭካኔ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
በኢራን ትምህርት ቤት ላይ ለተፈጸመው የሴት ተማሪዎች ግድያ ምዕራባውያን በቂ ምላሽ አለመስጠታቸው ጭካኔ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
በኢራን ትምህርት ቤት ላይ ለተፈጸመው የሴት ተማሪዎች ግድያ ምዕራባውያን በቂ ምላሽ አለመስጠታቸው ጭካኔ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፤ "የሁኔታው አስከፊነት ያለው በመጀመሪያ ቀናት ከፍተኛ... 06.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-06T11:38+0300
2026-03-06T11:38+0300
2026-03-06T11:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3454712_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_55755d354f2229a26bb34f65e1adb933.jpg
በኢራን ትምህርት ቤት ላይ ለተፈጸመው የሴት ተማሪዎች ግድያ ምዕራባውያን በቂ ምላሽ አለመስጠታቸው ጭካኔ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፤ "የሁኔታው አስከፊነት ያለው በመጀመሪያ ቀናት ከፍተኛ የጥፋት መጠን ባደረሰው ጥቃት እና ንጹሃን ሰዎችን በሚገድሉ አካላት ዘንድ በቂ ምላሽ አለመኖሩ ላይ ነው" ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።በምዕራባውያን ይፋዊ መግለጫዎች ውስጥ ከሐዘንና መጽናኛ ቃላት ይልቅ የሚያይለው ጠብ አጫሪ ትርክት እንደሆነ ጠቁመዋል። የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት በጀመረበት የካቲት 21 ቀን፤ "ሻጃሬ ታዬቤ" የተሰኘ የሴት ልጆች ትምህርት ቤት ጥቃት ደርሶበታል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አርጋቺ እንደገለጹት፤ በጥቃቱ ቢያንስ 171 ሰዎች ለህልፈት የተዳረጉ ሲሆን አብዛኞቹም ተማሪዎች ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኢራን ትምህርት ቤት ላይ ለተፈጸመው የሴት ተማሪዎች ግድያ ምዕራባውያን በቂ ምላሽ አለመስጠታቸው ጭካኔ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
በኢራን ትምህርት ቤት ላይ ለተፈጸመው የሴት ተማሪዎች ግድያ ምዕራባውያን በቂ ምላሽ አለመስጠታቸው ጭካኔ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
2026-03-06T11:38+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3454712_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f5eab60d805ba3915a2935d949c4f8d7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢራን ትምህርት ቤት ላይ ለተፈጸመው የሴት ተማሪዎች ግድያ ምዕራባውያን በቂ ምላሽ አለመስጠታቸው ጭካኔ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
11:38 06.03.2026 (የተሻሻለ: 11:44 06.03.2026) በኢራን ትምህርት ቤት ላይ ለተፈጸመው የሴት ተማሪዎች ግድያ ምዕራባውያን በቂ ምላሽ አለመስጠታቸው ጭካኔ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ፤ "የሁኔታው አስከፊነት ያለው በመጀመሪያ ቀናት ከፍተኛ የጥፋት መጠን ባደረሰው ጥቃት እና ንጹሃን ሰዎችን በሚገድሉ አካላት ዘንድ በቂ ምላሽ አለመኖሩ ላይ ነው" ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
በምዕራባውያን ይፋዊ መግለጫዎች ውስጥ ከሐዘንና መጽናኛ ቃላት ይልቅ የሚያይለው ጠብ አጫሪ ትርክት እንደሆነ ጠቁመዋል።
የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት በጀመረበት የካቲት 21 ቀን፤ "ሻጃሬ ታዬቤ" የተሰኘ የሴት ልጆች ትምህርት ቤት ጥቃት ደርሶበታል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አርጋቺ እንደገለጹት፤ በጥቃቱ ቢያንስ 171 ሰዎች ለህልፈት የተዳረጉ ሲሆን አብዛኞቹም ተማሪዎች ናቸው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X