https://amh.sputniknews.africa
የኢራን የሃይፐርሶኒክ ብልጫ፦ የእስራኤልን የመከላከያ ስርዓት የሚጥሱ ሚሳኤሎች
የኢራን የሃይፐርሶኒክ ብልጫ፦ የእስራኤልን የመከላከያ ስርዓት የሚጥሱ ሚሳኤሎች
Sputnik አፍሪካ
የኢራን የሃይፐርሶኒክ ብልጫ፦ የእስራኤልን የመከላከያ ስርዓት የሚጥሱ ሚሳኤሎችታስኒም የዜና አገልግሎት እንደዘገበው፤ ኢራን የጠላትን የአየር መከላከያ ስርዓት ሰብረው መግባት በሚችሉ የሃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎች በቤን ጉሪዮን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ... 06.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-06T10:51+0300
2026-03-06T10:51+0300
2026-03-06T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3454487_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e984388b80c4795bdb7cca4762819d71.jpg
የኢራን የሃይፐርሶኒክ ብልጫ፦ የእስራኤልን የመከላከያ ስርዓት የሚጥሱ ሚሳኤሎችታስኒም የዜና አገልግሎት እንደዘገበው፤ ኢራን የጠላትን የአየር መከላከያ ስርዓት ሰብረው መግባት በሚችሉ የሃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎች በቤን ጉሪዮን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እና በእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር ህንጻ ላይ ጥቃት ሰንዝራለች።የኢራን የሃይፐርሶኒክ የጦር መሳሪያዎች ዝርዝር፦▫ ፋታህ-1 (Fattah-1)▪ርቀት፦ 1,400 ኪሎ ሜትር▪ተቀጣጣይ ራስ ፦ 500 ኪሎ ግራም▪ፍጥነት፦ ማክ 15 (Mach 15)▫ ፋታህ-2 (Fattah-2)▪ርቀት፦ 1,500 ኪሎ ሜትር▪ተቀጣጣይ ራስ ፦ 200 ኪሎ ግራም▪ፍጥነት፦ ማክ 15 (Mach 15)እ.ኤ.አ በ2023 ይፋ የተደረጉት እነዚህ ሚሳኤሎች በበረራ ላይ አቅጣጫ በመቀየር ብቃታቸው የአየር መከላከያ ስርዓቶችን ውጤት አልባ ያደርጋሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢራን የሃይፐርሶኒክ ብልጫ፦ የእስራኤልን የመከላከያ ስርዓት የሚጥሱ ሚሳኤሎች
Sputnik አፍሪካ
የኢራን የሃይፐርሶኒክ ብልጫ፦ የእስራኤልን የመከላከያ ስርዓት የሚጥሱ ሚሳኤሎች
2026-03-06T10:51+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3454487_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_38eef31564022f1024a44b017a9a7c4a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢራን የሃይፐርሶኒክ ብልጫ፦ የእስራኤልን የመከላከያ ስርዓት የሚጥሱ ሚሳኤሎች
10:51 06.03.2026 (የተሻሻለ: 10:54 06.03.2026) የኢራን የሃይፐርሶኒክ ብልጫ፦ የእስራኤልን የመከላከያ ስርዓት የሚጥሱ ሚሳኤሎች
ታስኒም የዜና አገልግሎት እንደዘገበው፤ ኢራን የጠላትን የአየር መከላከያ ስርዓት ሰብረው መግባት በሚችሉ የሃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎች በቤን ጉሪዮን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እና በእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር ህንጻ ላይ ጥቃት ሰንዝራለች።
የኢራን የሃይፐርሶኒክ የጦር መሳሪያዎች ዝርዝር፦
▫ ፋታህ-1 (Fattah-1)
▪ርቀት፦ 1,400 ኪሎ ሜትር
▪ተቀጣጣይ ራስ ፦ 500 ኪሎ ግራም
▪ፍጥነት፦ ማክ 15 (Mach 15)
▫ ፋታህ-2 (Fattah-2)
▪ርቀት፦ 1,500 ኪሎ ሜትር
▪ተቀጣጣይ ራስ ፦ 200 ኪሎ ግራም
▪ፍጥነት፦ ማክ 15 (Mach 15)
እ.ኤ.አ በ2023 ይፋ የተደረጉት እነዚህ ሚሳኤሎች በበረራ ላይ አቅጣጫ በመቀየር ብቃታቸው የአየር መከላከያ ስርዓቶችን ውጤት አልባ ያደርጋሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X