https://amh.sputniknews.africa
ኢራን ከዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል ጋር በምታካሂደው ግጭት የተወሰኑ ብልጫዎች አሏት - የፓኪስታን መከላከያ ሚኒስቴር አማካሪ
ኢራን ከዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል ጋር በምታካሂደው ግጭት የተወሰኑ ብልጫዎች አሏት - የፓኪስታን መከላከያ ሚኒስቴር አማካሪ
Sputnik አፍሪካ
ኢራን ከዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል ጋር በምታካሂደው ግጭት የተወሰኑ ብልጫዎች አሏት - የፓኪስታን መከላከያ ሚኒስቴር አማካሪአሁን ከኢራን ጋር እየተካሄደ ያለው ግጭት "የማዳከም ጦርነት" በመሆኑ ቴህራን በዚህ በኩል የተወሰኑ... 06.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-06T10:37+0300
2026-03-06T10:37+0300
2026-03-06T10:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3454254_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_9407fd15355403121d17504ecbf183ea.jpg
ኢራን ከዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል ጋር በምታካሂደው ግጭት የተወሰኑ ብልጫዎች አሏት - የፓኪስታን መከላከያ ሚኒስቴር አማካሪአሁን ከኢራን ጋር እየተካሄደ ያለው ግጭት "የማዳከም ጦርነት" በመሆኑ ቴህራን በዚህ በኩል የተወሰኑ ብልጫዎች አሏት ሲሉ ዶ/ር ማሪያ ሱልጣን ገልፀዋል።የአሜሪካ ወታደራዊ ንብረቶች "ለመከላከያ ሥራ በሚውሉበት ጊዜም እንኳ፤ ሊለኩ የሚችሉ፣ የሚታዩ እና እጅግ ውድ ናቸው" ሲሉ ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት ጠቁመዋል።ይሁን እንጂ፤ አሜሪካ እና እስራኤል ከፍተኛ የኢራን ባለሥልጣናትን በመግደል ረገድ ያስመዘገቡት ስኬት፤ በቴህራን በኩል የደህንነት ክፍተት መኖሩን እንደሚያሳይ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢራን ከዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል ጋር በምታካሂደው ግጭት የተወሰኑ ብልጫዎች አሏት - የፓኪስታን መከላከያ ሚኒስቴር አማካሪ
Sputnik አፍሪካ
ኢራን ከዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል ጋር በምታካሂደው ግጭት የተወሰኑ ብልጫዎች አሏት - የፓኪስታን መከላከያ ሚኒስቴር አማካሪ
2026-03-06T10:37+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/06/3454254_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_6a296e18b0cf9a9007b5c4b2cf61eab8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን ከዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል ጋር በምታካሂደው ግጭት የተወሰኑ ብልጫዎች አሏት - የፓኪስታን መከላከያ ሚኒስቴር አማካሪ
10:37 06.03.2026 (የተሻሻለ: 10:44 06.03.2026) ኢራን ከዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል ጋር በምታካሂደው ግጭት የተወሰኑ ብልጫዎች አሏት - የፓኪስታን መከላከያ ሚኒስቴር አማካሪ
አሁን ከኢራን ጋር እየተካሄደ ያለው ግጭት "የማዳከም ጦርነት" በመሆኑ ቴህራን በዚህ በኩል የተወሰኑ ብልጫዎች አሏት ሲሉ ዶ/ር ማሪያ ሱልጣን ገልፀዋል።
የአሜሪካ ወታደራዊ ንብረቶች "ለመከላከያ ሥራ በሚውሉበት ጊዜም እንኳ፤ ሊለኩ የሚችሉ፣ የሚታዩ እና እጅግ ውድ ናቸው" ሲሉ ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት ጠቁመዋል።
ይሁን እንጂ፤ አሜሪካ እና እስራኤል ከፍተኛ የኢራን ባለሥልጣናትን በመግደል ረገድ ያስመዘገቡት ስኬት፤ በቴህራን በኩል የደህንነት ክፍተት መኖሩን እንደሚያሳይ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X