https://amh.sputniknews.africa
አዲስ ጀግኖችን ለማፍራት የቀደሙትን ማክበር ይገባል - የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል
አዲስ ጀግኖችን ለማፍራት የቀደሙትን ማክበር ይገባል - የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል
Sputnik አፍሪካ
አዲስ ጀግኖችን ለማፍራት የቀደሙትን ማክበር ይገባል - የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል በየትኛውም ዘመን ለኢትዮጵያ አንድነት እና ሉዓላዊነት የአካል እና የህይወት መስዋዕትነት የከፈሉ ጀግኖችን መዘከር ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን... 05.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-05T20:03+0300
2026-03-05T20:03+0300
2026-03-05T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3453545_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e607bd7bf5152c15bcfb65135f481ef7.jpg
አዲስ ጀግኖችን ለማፍራት የቀደሙትን ማክበር ይገባል - የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል በየትኛውም ዘመን ለኢትዮጵያ አንድነት እና ሉዓላዊነት የአካል እና የህይወት መስዋዕትነት የከፈሉ ጀግኖችን መዘከር ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን ሻምበል ተመስገን ኃ/ማርያም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "የካቲት 23 የዓድዋ ድል በዓልን አክብረናል። ዛሬ ደግሞ 48ኛውን የካራማራ ጦርነት የድል በዓል እያከበርን ነው። ካራማራ ኢትዮጵያውያን ከአራቱም ማዕዘን ዘር፣ ሐይማኖት እና ብሔር ሳይለዩ ዳር ድንበራቸውን ያስከበሩበት ዳግማዊ የዓድዋ ድል ነው" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አዲስ ጀግኖችን ለማፍራት የቀደሙትን ማክበር ይገባል - የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል
Sputnik አፍሪካ
አዲስ ጀግኖችን ለማፍራት የቀደሙትን ማክበር ይገባል - የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል
2026-03-05T20:03+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3453545_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_14a92ef0ffed051492adddf4746a8ae8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አዲስ ጀግኖችን ለማፍራት የቀደሙትን ማክበር ይገባል - የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል
20:03 05.03.2026 (የተሻሻለ: 20:04 05.03.2026) አዲስ ጀግኖችን ለማፍራት የቀደሙትን ማክበር ይገባል - የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል
በየትኛውም ዘመን ለኢትዮጵያ አንድነት እና ሉዓላዊነት የአካል እና የህይወት መስዋዕትነት የከፈሉ ጀግኖችን መዘከር ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን ሻምበል ተመስገን ኃ/ማርያም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"የካቲት 23 የዓድዋ ድል በዓልን አክብረናል። ዛሬ ደግሞ 48ኛውን የካራማራ ጦርነት የድል በዓል እያከበርን ነው። ካራማራ ኢትዮጵያውያን ከአራቱም ማዕዘን ዘር፣ ሐይማኖት እና ብሔር ሳይለዩ ዳር ድንበራቸውን ያስከበሩበት ዳግማዊ የዓድዋ ድል ነው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X