https://amh.sputniknews.africa
ዚምባብዌ የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ የነዳጅ እጥረት አላስከተለብኝም ስትል አስተባበለች
ዚምባብዌ የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ የነዳጅ እጥረት አላስከተለብኝም ስትል አስተባበለች
Sputnik አፍሪካ
ዚምባብዌ የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ የነዳጅ እጥረት አላስከተለብኝም ስትል አስተባበለችየሀገሪቱ የነዳጅ ክምችት ለሦስት ወራት ይበቃል ሲሉ የዚምባብዌ ተጠባባቂ የኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ዜሙ ሶዳ ተናግረዋል። ሶዳ፤ በነዳጅ ዋጋ መጨመር ዙሪያ የሕግ... 05.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-05T19:50+0300
2026-03-05T19:50+0300
2026-03-05T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3453320_0:75:800:525_1920x0_80_0_0_07bb921aa6748bc004ba1b407c238b69.jpg
ዚምባብዌ የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ የነዳጅ እጥረት አላስከተለብኝም ስትል አስተባበለችየሀገሪቱ የነዳጅ ክምችት ለሦስት ወራት ይበቃል ሲሉ የዚምባብዌ ተጠባባቂ የኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ዜሙ ሶዳ ተናግረዋል። ሶዳ፤ በነዳጅ ዋጋ መጨመር ዙሪያ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላትን ስጋት በተመለከተ በሰጡት ምላሽ፤ ከቀጣናው አቅራቢዎች ጋር የተገቡ ውሎች አሁንም በሥራ ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል። ይሁን እንጂ በአቅርቦት ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ መስተጓጎሎችን ከግምት በማስገባት መንግሥት ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት አሳስበዋል ሲሉ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3453320_0:0:800:600_1920x0_80_0_0_b9b0428989bf44d7a0d45f337df4297c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዚምባብዌ የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ የነዳጅ እጥረት አላስከተለብኝም ስትል አስተባበለች
19:50 05.03.2026 (የተሻሻለ: 19:54 05.03.2026) ዚምባብዌ የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ የነዳጅ እጥረት አላስከተለብኝም ስትል አስተባበለች
የሀገሪቱ የነዳጅ ክምችት ለሦስት ወራት ይበቃል ሲሉ የዚምባብዌ ተጠባባቂ የኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ዜሙ ሶዳ ተናግረዋል።
ሶዳ፤ በነዳጅ ዋጋ መጨመር ዙሪያ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላትን ስጋት በተመለከተ በሰጡት ምላሽ፤ ከቀጣናው አቅራቢዎች ጋር የተገቡ ውሎች አሁንም በሥራ ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል።
ይሁን እንጂ በአቅርቦት ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ መስተጓጎሎችን ከግምት በማስገባት መንግሥት ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት አሳስበዋል ሲሉ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X