ካሜኒ የ ‘መስዋዕትነት መንፈስ’ የተላበሱ ነበሩ - በደቡብ አፍሪካ የኢራን አምባሳደር

ሰብስክራይብ

ካሜኒ የ ‘መስዋዕትነት መንፈስ’ የተላበሱ ነበሩ - በደቡብ አፍሪካ የኢራን አምባሳደር

ግድያቸው ዓለም አቀፍ ደንቦችን የጣሰ አደገኛ ድርጊት ነው ሲሉ ሰይድ ሙስጠፋ ዳርያባሪ፤ አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ በጋራ የሰነዘሩትን ወታደራዊ ጥቃት አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።

“መሪያችን እና አዛዦቻችን ቢሰዉም፤ ከዓለም እጅግ ኃያል ጦር እና ከሌላኛው ኃይል አለኝ ከሚል ጦር ጋር ተፋጠን በጽናት ቆመናል፡፡”

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0