https://amh.sputniknews.africa
ለዕለት ጉርስ በባንዳነት ማደር ስምን በታሪክ ነውር ገጽ ያሰፍራል - የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ
ለዕለት ጉርስ በባንዳነት ማደር ስምን በታሪክ ነውር ገጽ ያሰፍራል - የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ
Sputnik አፍሪካ
ለዕለት ጉርስ በባንዳነት ማደር ስምን በታሪክ ነውር ገጽ ያሰፍራል - የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪኢንጂነር ሞገስ አየለ፤ የዓድዋ ድል ለሀገራቸው በታማኝነት ሠርተው ያለፉ ዜጎች በትውልድ ቅብብሎሽ ሥማቸው በመልካም ሲዘከር እንደሚኖር አይነተኛ ማሳያ መሆኑን... 05.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-05T19:04+0300
2026-03-05T19:04+0300
2026-03-05T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3452127_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_440ed62bac46f7ab5143e45877664daa.jpg
ለዕለት ጉርስ በባንዳነት ማደር ስምን በታሪክ ነውር ገጽ ያሰፍራል - የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪኢንጂነር ሞገስ አየለ፤ የዓድዋ ድል ለሀገራቸው በታማኝነት ሠርተው ያለፉ ዜጎች በትውልድ ቅብብሎሽ ሥማቸው በመልካም ሲዘከር እንደሚኖር አይነተኛ ማሳያ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ባንዳነት ጊዜያዊ ጥቅም ነው፤ የሚበጀው በንጹህ ልብ ለሀገር መሥራት ነው። አባቶቻችን ዳር ድንበር አስከብረው የታፈረች ሀገር አስረክበውናል። እኛ ደግሞ የዘመናችን ጠላት የሆነውን ድህነት ማሸነፍ አለብን" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለዕለት ጉርስ በባንዳነት ማደር ስምን በታሪክ ነውር ገጽ ያሰፍራል - የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ
Sputnik አፍሪካ
ለዕለት ጉርስ በባንዳነት ማደር ስምን በታሪክ ነውር ገጽ ያሰፍራል - የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ
2026-03-05T19:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3452127_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ecf3a3a15d744db71dab6af98233a674.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለዕለት ጉርስ በባንዳነት ማደር ስምን በታሪክ ነውር ገጽ ያሰፍራል - የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ
19:04 05.03.2026 (የተሻሻለ: 19:14 05.03.2026) ለዕለት ጉርስ በባንዳነት ማደር ስምን በታሪክ ነውር ገጽ ያሰፍራል - የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ
ኢንጂነር ሞገስ አየለ፤ የዓድዋ ድል ለሀገራቸው በታማኝነት ሠርተው ያለፉ ዜጎች በትውልድ ቅብብሎሽ ሥማቸው በመልካም ሲዘከር እንደሚኖር አይነተኛ ማሳያ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ባንዳነት ጊዜያዊ ጥቅም ነው፤ የሚበጀው በንጹህ ልብ ለሀገር መሥራት ነው። አባቶቻችን ዳር ድንበር አስከብረው የታፈረች ሀገር አስረክበውናል። እኛ ደግሞ የዘመናችን ጠላት የሆነውን ድህነት ማሸነፍ አለብን" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X