የኢራን የውሸት ኢላማዎች አሜሪካ እና እስራኤልን እያታለሉ እንደሆነ ሩሲያዊው ባለሙያ ገለፁ

ሰብስክራይብ

የኢራን የውሸት ኢላማዎች አሜሪካ እና እስራኤልን እያታለሉ እንደሆነ ሩሲያዊው ባለሙያ ገለፁ

"ኢራን ጠላቶቿን ለማሳሳት አምሳያዎችን እና የውሸት ሞዴሎችን በንቃት እየተጠቀመች ነው" ሲሉ ወታደራዊ ባለሙያ እና የአየር መከላከያ ታሪክ ተመራማሪው ዩሪ ክኑቶቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የክኑቶቭ አስተያየት፤ የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ "የኢራን ድሮኖች" ናቸው ብሎ የፈጸማቸው ጥቃቶች በእውነቱ ሀሰተኛ ሞዴሎችን የመቱ መሆናቸውን እንዲሁም የእስራኤል መከላከያ ኃይል ጥቃቶች ደግሞ ወታደራዊ መሣሪያዎችን መስለው የተሠሩ የተዛቡ ስዕሎችን እንደመቱ የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምሥሎች መውጣታቸውን ተከትሎ የመጣ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0