ዓድዋ የግፈኝነትን መርዝ የነቀለ ግዙፍ ታሪክ ነው - አርበኛ

ሰብስክራይብ

ዓድዋ የግፈኝነትን መርዝ የነቀለ ግዙፍ ታሪክ ነው - አርበኛ

ዓድዋ የቅኝ ግዛትን ያለመቻል እሳቤ ሰብሮ ጥቁር ሕዝቦችን የነፃነት እና እኩልነት ወኔ ያስታጠቀ ደማቅ የታሪክ ምዕራፍ መሆኑን አርበኛ ስዩሜ ተ/ብርሃን ይናገራሉ።

አርበኛው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ "ድሉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን እንደ ከብት ሲሸጡ እና በምድራቸው በጭቆና ሲገዙ ለነበሩ ሁሉ ፍትሕ እና ትምሕርት የሰጠ ድል ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0