ኢትዮጵያ በባሕር በር ጉዳይ ወደ ጦርነት አትገባም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በባሕር በር ጉዳይ ወደ ጦርነት አትገባም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ኢትዮጵያ በባሕር በር ጉዳይ ወደ ጦርነት አትገባም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.03.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በባሕር በር ጉዳይ ወደ ጦርነት አትገባም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ኢትዮጵያ የሌሎችን ሉዓላዊነት የመጣስም ሆነ ሌላን ሀገር የመውረር ፍላጎት እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በድጋሚ ገልጸዋል።

የባሕር በር ጥያቄው የግዛት መስፋፋት ሳይሆን ሀገሪቱ በየዓመቱ ለወደብ ኪራይና ለሎጂስቲክ የምታወጣውን ከ1.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ለመቀነስ ያለመ ስልታዊ የኢኮኖሚ ጥያቄ መሆኑን ጠቁመዋል።

"ይህ ጉዳይ በውይይት፣ ድርድር እና የንግድ ውሎች መፈታት አለበት" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0