https://amh.sputniknews.africa/20260305/3450007.html
በአዲስ አበባ ከሕንዳዊ ዜጋ ስልክ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በዘመናዊ ፖሊስ ጣቢያ በታገዘ ፈጣን እርምጃ በቁጥጥር ስር ዋሉ
በአዲስ አበባ ከሕንዳዊ ዜጋ ስልክ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በዘመናዊ ፖሊስ ጣቢያ በታገዘ ፈጣን እርምጃ በቁጥጥር ስር ዋሉ
Sputnik አፍሪካ
በአዲስ አበባ ከሕንዳዊ ዜጋ ስልክ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በዘመናዊ ፖሊስ ጣቢያ በታገዘ ፈጣን እርምጃ በቁጥጥር ስር ዋሉ ተበዳዩ ሚስተር ሳንቶስ ኩማር፤ በአካል ፖሊስ ጣቢያ መሄድ ሳያስፈልጋቸው በቅርባቸው የሚገኘውን የሰው አልባ የፖሊስ አገልግሎት... 05.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-05T17:14+0300
2026-03-05T17:14+0300
2026-03-05T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3449853_0:656:1080:1264_1920x0_80_0_0_dbdee42dde4ae61ea339358d95197712.jpg
በአዲስ አበባ ከሕንዳዊ ዜጋ ስልክ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በዘመናዊ ፖሊስ ጣቢያ በታገዘ ፈጣን እርምጃ በቁጥጥር ስር ዋሉ ተበዳዩ ሚስተር ሳንቶስ ኩማር፤ በአካል ፖሊስ ጣቢያ መሄድ ሳያስፈልጋቸው በቅርባቸው የሚገኘውን የሰው አልባ የፖሊስ አገልግሎት በመጠቀም አቤቱታቸውን አቅርበው፤ ፖሊስ ባካሄደው ፈጣን ክትትል ተጠርጣሪዎቹ ተይዘው ስልካቸው ተመልሷል።"በርካታ ሀገራትን ጎብኝቻለሁ፤ ነገር ግን እንዲህ ያለ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታጠቀና ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የፖሊስ ተቋም አይቼ አላውቅም" ሲሉም አገልግሎቱን አወድሰዋል፡፡ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሰው አልባ ዘመናዊ የፖሊስ ጣቢያ በአዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በአዲስ አበባ ከሕንዳዊ ዜጋ ስልክ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በዘመናዊ ፖሊስ ጣቢያ በታገዘ ፈጣን እርምጃ በቁጥጥር ስር ዋሉ
Sputnik አፍሪካ
በአዲስ አበባ ከሕንዳዊ ዜጋ ስልክ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በዘመናዊ ፖሊስ ጣቢያ በታገዘ ፈጣን እርምጃ በቁጥጥር ስር ዋሉ
2026-03-05T17:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3449853_0:555:1080:1365_1920x0_80_0_0_fccc72fd2cfa0f8ac8bd62ba320ee186.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአዲስ አበባ ከሕንዳዊ ዜጋ ስልክ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በዘመናዊ ፖሊስ ጣቢያ በታገዘ ፈጣን እርምጃ በቁጥጥር ስር ዋሉ
17:14 05.03.2026 (የተሻሻለ: 17:24 05.03.2026) በአዲስ አበባ ከሕንዳዊ ዜጋ ስልክ የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በዘመናዊ ፖሊስ ጣቢያ በታገዘ ፈጣን እርምጃ በቁጥጥር ስር ዋሉ
ተበዳዩ ሚስተር ሳንቶስ ኩማር፤ በአካል ፖሊስ ጣቢያ መሄድ ሳያስፈልጋቸው በቅርባቸው የሚገኘውን የሰው አልባ የፖሊስ አገልግሎት በመጠቀም አቤቱታቸውን አቅርበው፤ ፖሊስ ባካሄደው ፈጣን ክትትል ተጠርጣሪዎቹ ተይዘው ስልካቸው ተመልሷል።
"በርካታ ሀገራትን ጎብኝቻለሁ፤ ነገር ግን እንዲህ ያለ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታጠቀና ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የፖሊስ ተቋም አይቼ አላውቅም" ሲሉም አገልግሎቱን አወድሰዋል፡፡
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሰው አልባ ዘመናዊ የፖሊስ ጣቢያ በአዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ይታወሳል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X