#viral| በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የታየው መንፈሳዊ ድምቀት!

ሰብስክራይብ

#viral| በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የታየው መንፈሳዊ ድምቀት!

16ኛ ቀኑ ላይ የሚገኘው የቅዱስ ረመዳን ወር ውብ ሌሊቶችን እያስተናገድ ይገኛል፡፡ በርካታ ቁጥር ያላቸው የእስልምና ዕምነት ተከታዮችም የተራዊህ ሶላት ስግደታቸውን በጋራ በመዲናው በጎዳናዎች ላይ ሲያከናውኑ ተስተውሏል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0