ኢትዮጵያና ኬንያ በድንበር አካባቢ የጋራ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ለማካሄድ ተስማሙ

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያና ኬንያ በድንበር አካባቢ የጋራ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ለማካሄድ ተስማሙ
ኢትዮጵያና ኬንያ በድንበር አካባቢ የጋራ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ለማካሄድ ተስማሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.03.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያና ኬንያ በድንበር አካባቢ የጋራ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ለማካሄድ ተስማሙ

የሁለቱ ሀገራት የመከላከያ ኃይሎች በሞያሌ-ማርሳቢት-ቱርካና ኮሪደር እና በላፕሴት ፕሮጀክት አካባቢ የፀጥታ ስጋቶችን ለመከላከል የተቀናጀ ወታደራዊ እርምጃዎችን ለመውሰድ ከስምምነት ተደርሷል።

ስምምነቱ የተደረሰው በመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ እና በኬንያ አቻቸው ሶይፓን ቱያ መካከል በአዲስ አበባ በተካሄደ የሁለትዮሽ ውይይት ወቅት ነው።

የውይይቱ አቢይ ትኩረት የኬንያ እና ኢትዮጵያ የመከላከያ ትብብር ስምምነት ትግበራ እንደነበር የኬንያ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

በሌላ በኩል በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮን (አውሶም) በጋራ ለመደገፍ ቃላቸውን አድሰዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0