https://amh.sputniknews.africa
ኢራን የሆርሙዝ የባሕር ሰርጥን አልዘጋችም - የሀገሪቱ ጦር ኃይሎች ጥምር ዕዝ
ኢራን የሆርሙዝ የባሕር ሰርጥን አልዘጋችም - የሀገሪቱ ጦር ኃይሎች ጥምር ዕዝ
Sputnik አፍሪካ
ኢራን የሆርሙዝ የባሕር ሰርጥን አልዘጋችም - የሀገሪቱ ጦር ኃይሎች ጥምር ዕዝ የኢራን የጥምር ጦር ዕዝ ምክትል አዛዥ ኪውማርስ ሄይዳሪ፤ ኢራን በባሕር ሰርጡ በኩል ከሚያልፉ መርከቦች ጋር ዓለም አቀፍ ደንቦችን በተከተለ መልኩ ግንኙነቷን ቀጥላለች... 05.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-05T13:32+0300
2026-03-05T13:32+0300
2026-03-05T13:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3445737_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e23c5814ac56ae616adb4c5b08ce7f19.jpg
ኢራን የሆርሙዝ የባሕር ሰርጥን አልዘጋችም - የሀገሪቱ ጦር ኃይሎች ጥምር ዕዝ የኢራን የጥምር ጦር ዕዝ ምክትል አዛዥ ኪውማርስ ሄይዳሪ፤ ኢራን በባሕር ሰርጡ በኩል ከሚያልፉ መርከቦች ጋር ዓለም አቀፍ ደንቦችን በተከተለ መልኩ ግንኙነቷን ቀጥላለች ብለዋል። ይሁን እንጂ ኢራን የአሜሪካ፣ የእስራኤል እና የአውሮፓ መርከቦች እንዳያልፉ አግዳለች። በመካከለኛው ምስራቅ የተካረረ ግጭት ሳቢያ የነዳጅ ጫኝ መርከቦች እንቅስቃሴ በ90 በመቶ መቀነሱን የክፕለር መረጃ ያሳያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢራን የሆርሙዝ የባሕር ሰርጥን አልዘጋችም - የሀገሪቱ ጦር ኃይሎች ጥምር ዕዝ
Sputnik አፍሪካ
ኢራን የሆርሙዝ የባሕር ሰርጥን አልዘጋችም - የሀገሪቱ ጦር ኃይሎች ጥምር ዕዝ
2026-03-05T13:32+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3445737_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_bb3f21b8250a07fc813f8ccc104297e0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን የሆርሙዝ የባሕር ሰርጥን አልዘጋችም - የሀገሪቱ ጦር ኃይሎች ጥምር ዕዝ
13:32 05.03.2026 (የተሻሻለ: 13:34 05.03.2026) ኢራን የሆርሙዝ የባሕር ሰርጥን አልዘጋችም - የሀገሪቱ ጦር ኃይሎች ጥምር ዕዝ
የኢራን የጥምር ጦር ዕዝ ምክትል አዛዥ ኪውማርስ ሄይዳሪ፤ ኢራን በባሕር ሰርጡ በኩል ከሚያልፉ መርከቦች ጋር ዓለም አቀፍ ደንቦችን በተከተለ መልኩ ግንኙነቷን ቀጥላለች ብለዋል።
ይሁን እንጂ ኢራን የአሜሪካ፣ የእስራኤል እና የአውሮፓ መርከቦች እንዳያልፉ አግዳለች።
በመካከለኛው ምስራቅ የተካረረ ግጭት ሳቢያ የነዳጅ ጫኝ መርከቦች እንቅስቃሴ በ90 በመቶ መቀነሱን የክፕለር መረጃ ያሳያል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X