የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በራሱ አቅም ያበለፀገውን የመረጃ መቀበያ ድረ-ገፅ ይፋ አደረገ

ሰብስክራይብ

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በራሱ አቅም ያበለፀገውን የመረጃ መቀበያ ድረ-ገፅ ይፋ አደረገ

አዲሱ የዲጂታል መድረክ ዜጎች በፀጥታ፣ በደኅንነትና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ከየትኛውም ስፍራ ሆነው መረጃ የሚሰጡበትና የሚያገኙበት አሠራር ማካተቱን አገልግሎቱ አስታውቋል፡፡

ከመደበኛው አሠራር በተጨማሪ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የሚያጋጥሙ የስጋት ተጋላጭነትን የተመለከቱ የቅድመ ማስጠንቀቂያ መረጃዎችን እንደሚሰጥ አገልግሎቱን ጠቅሶ ብሒራዊ ቴሌቪዥን ዘግቧል፡፡

በተጨማሪም መሥሪያ ቤቱን መቀላቀል የሚፈልጉ ዜጎች ማመልከቻ የሚሞሉበት ገጽ አካቷል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0