https://amh.sputniknews.africa
ከእስራኤልና አሜሪካ ጥቃት ቀዳሚ ምክንያቶች አንዱ በኢራንና በባሕረ ሰላጤው ሀገራት መካከል ክፍፍል መፍጠር ነው - ላቭሮቭ
ከእስራኤልና አሜሪካ ጥቃት ቀዳሚ ምክንያቶች አንዱ በኢራንና በባሕረ ሰላጤው ሀገራት መካከል ክፍፍል መፍጠር ነው - ላቭሮቭ
Sputnik አፍሪካ
ከእስራኤልና አሜሪካ ጥቃት ቀዳሚ ምክንያቶች አንዱ በኢራንና በባሕረ ሰላጤው ሀገራት መካከል ክፍፍል መፍጠር ነው - ላቭሮቭ የወቅቱ የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ለዓለም እና ለዓለም ኢኮኖሚ ከፍተኛ መዘዝ ሊያስከትል እንደሚችልም የሩሲያው ከፍተኛ ዲፕሎማት... 05.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-05T11:56+0300
2026-03-05T11:56+0300
2026-03-05T12:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3444645_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_9af65f3468ecd1ddd0e59a9e59d9b44c.jpg
ከእስራኤልና አሜሪካ ጥቃት ቀዳሚ ምክንያቶች አንዱ በኢራንና በባሕረ ሰላጤው ሀገራት መካከል ክፍፍል መፍጠር ነው - ላቭሮቭ የወቅቱ የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ለዓለም እና ለዓለም ኢኮኖሚ ከፍተኛ መዘዝ ሊያስከትል እንደሚችልም የሩሲያው ከፍተኛ ዲፕሎማት አስጠንቅቀዋል፡፡ሩሲያ በመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ምክንያት ሲቪል ዜጎች ህይወታቸውን በማጣታቸው ሀዘኗን ትገልጻለች ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3444645_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_df3d3244f49aa7fc15aa6ee4ac8fb2b2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከእስራኤልና አሜሪካ ጥቃት ቀዳሚ ምክንያቶች አንዱ በኢራንና በባሕረ ሰላጤው ሀገራት መካከል ክፍፍል መፍጠር ነው - ላቭሮቭ
11:56 05.03.2026 (የተሻሻለ: 12:04 05.03.2026) ከእስራኤልና አሜሪካ ጥቃት ቀዳሚ ምክንያቶች አንዱ በኢራንና በባሕረ ሰላጤው ሀገራት መካከል ክፍፍል መፍጠር ነው - ላቭሮቭ
የወቅቱ የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ለዓለም እና ለዓለም ኢኮኖሚ ከፍተኛ መዘዝ ሊያስከትል እንደሚችልም የሩሲያው ከፍተኛ ዲፕሎማት አስጠንቅቀዋል፡፡
ሩሲያ በመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ምክንያት ሲቪል ዜጎች ህይወታቸውን በማጣታቸው ሀዘኗን ትገልጻለች ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X