https://amh.sputniknews.africa
ኢራን እያሸነፈችበት ያለው ስሌት፦ የ3 ሚሊዮን ዶላር ሚሳኤል ከ50 ሺህ ዶላር ድሮን ጋር
ኢራን እያሸነፈችበት ያለው ስሌት፦ የ3 ሚሊዮን ዶላር ሚሳኤል ከ50 ሺህ ዶላር ድሮን ጋር
Sputnik አፍሪካ
ኢራን እያሸነፈችበት ያለው ስሌት፦ የ3 ሚሊዮን ዶላር ሚሳኤል ከ50 ሺህ ዶላር ድሮን ጋርኢራን ርካሽ ድሮኖች መጠቀሟ አሜሪካና አጋሮቿ ለመከላከያ ከፍተኛ ወጪ እንዲያወጡ በማድረግ ለኢኮኖሚያዊ ኪሳራ መዳረጓን የኒው ዮርክ ታይምስ ዘገባ... 05.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-05T10:48+0300
2026-03-05T10:48+0300
2026-03-05T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3443343_0:221:352:419_1920x0_80_0_0_3df397e8d5969b17a7ebfe224a0ac0b1.jpg
ኢራን እያሸነፈችበት ያለው ስሌት፦ የ3 ሚሊዮን ዶላር ሚሳኤል ከ50 ሺህ ዶላር ድሮን ጋርኢራን ርካሽ ድሮኖች መጠቀሟ አሜሪካና አጋሮቿ ለመከላከያ ከፍተኛ ወጪ እንዲያወጡ በማድረግ ለኢኮኖሚያዊ ኪሳራ መዳረጓን የኒው ዮርክ ታይምስ ዘገባ አመላክቷል።"ለእያንዳንዱ የተተኮሰ ሚሳኤል ወይም ለተመታ ድሮን የሚወጣው ወጪ ቢያንስ ከ10 ለአንድ ነው። ነገር ግን የወጪው ልዩነት ለኢራን በማዘንበል ከ60 እስከ 70 እጥፍ ሊበልጥ ይችላል" ሲል አንድ የአሜሪካ የድሮን አምራች ለኒው ዮርክ ታይምስ ተናግሯል።🟠 የአሜሪካ ፓትሪዮት መቃወሚያ፦ ለአንድ ጥይት 3 ሚሊዮን ዶላር፣🟠 የኢራኑ ሻሄድ ድሮን፦ ከ20 ሺህ እስከ 50 ሺህ ዶላር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢራን እያሸነፈችበት ያለው ስሌት፦ የ3 ሚሊዮን ዶላር ሚሳኤል ከ50 ሺህ ዶላር ድሮን ጋር
Sputnik አፍሪካ
ኢራን እያሸነፈችበት ያለው ስሌት፦ የ3 ሚሊዮን ዶላር ሚሳኤል ከ50 ሺህ ዶላር ድሮን ጋር
2026-03-05T10:48+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/05/3443343_0:188:352:452_1920x0_80_0_0_807e5fa404ad563a6507a237e773ff68.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን እያሸነፈችበት ያለው ስሌት፦ የ3 ሚሊዮን ዶላር ሚሳኤል ከ50 ሺህ ዶላር ድሮን ጋር
10:48 05.03.2026 (የተሻሻለ: 10:54 05.03.2026) ኢራን እያሸነፈችበት ያለው ስሌት፦ የ3 ሚሊዮን ዶላር ሚሳኤል ከ50 ሺህ ዶላር ድሮን ጋር
ኢራን ርካሽ ድሮኖች መጠቀሟ አሜሪካና አጋሮቿ ለመከላከያ ከፍተኛ ወጪ እንዲያወጡ በማድረግ ለኢኮኖሚያዊ ኪሳራ መዳረጓን የኒው ዮርክ ታይምስ ዘገባ አመላክቷል።
"ለእያንዳንዱ የተተኮሰ ሚሳኤል ወይም ለተመታ ድሮን የሚወጣው ወጪ ቢያንስ ከ10 ለአንድ ነው። ነገር ግን የወጪው ልዩነት ለኢራን በማዘንበል ከ60 እስከ 70 እጥፍ ሊበልጥ ይችላል" ሲል አንድ የአሜሪካ የድሮን አምራች ለኒው ዮርክ ታይምስ ተናግሯል።
🟠 የአሜሪካ ፓትሪዮት መቃወሚያ፦ ለአንድ ጥይት 3 ሚሊዮን ዶላር፣
🟠 የኢራኑ ሻሄድ ድሮን፦ ከ20 ሺህ እስከ 50 ሺህ ዶላር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X