48ኛው የካራማራ ጦርነት የድል በዓል ተከበረ

ሰብስክራይብ

48ኛው የካራማራ ጦርነት የድል በዓል ተከበረ

መታሰቢያ በዓሉ አዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት ፓርክ የቀድሞው ጦር ሠራዊት አባላት፣ የኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ማኅበር አባላት እንዲሁም በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር ሜይሊን ሱአሬዝ አልቫሬዝና ሌሎችም በተገኙበት በመከበር ላይ ይገኛል።

ኩባ በውጊያው ከኢትዮጵያ ጋር በመቆም 18 ሺህ በላይ እግረኛና ሜካናይዝድ ጦር ድጋፍ እንዳደርገች ይነገራል፡፡

ቀኑ፤ የካቲት 26፣ 1970 ዓ.ም የኢትዮጵያ ጦር ወራሪውን የሶማሊያ ሠራዊት ድል በማድረግ ካራማራ ተራራ ላይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ያውለበለበበት ታሪክ የሚታወስበት ነው፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
48ኛው የካራማራ ጦርነት የድል በዓል ተከበረ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
48ኛው የካራማራ ጦርነት የድል በዓል ተከበረ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0