https://amh.sputniknews.africa/20260304/4413651.html
ሉዓላዊነት በተግባር፡ ከዓለም አቀፍ አጋርነት እስከ አፍሪካ የጤና ነፃነት
ሉዓላዊነት በተግባር፡ ከዓለም አቀፍ አጋርነት እስከ አፍሪካ የጤና ነፃነት
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በፍጥነት እየተለዋወጠ ባለው የዓለም ሥርዓት ውስጥ የአፍሪካን ድርሻ የሚዳስስ ጠንካራ የሁለት ክፍል ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል። በክፍል አንድ የፖለቲካ፣ የደህንነት፣ የኢኮኖሚ እና የሰብዓዊ ግንኙነቶችን ትብብር... 04.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-04T18:18+0300
2026-03-04T18:18+0300
2026-06-23T18:19+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4413492_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_25646e0d0575c5d8df1e0e467450cb1d.png
ሉዓላዊነት በተግባር፡ ከዓለም አቀፍ አጋርነት እስከ አፍሪካ የጤና ነፃነት
Sputnik አፍሪካ
“ከብሪክስ አንጻር ሲታይ፣ ኢትዮጵያንና ጥቂት ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትን ያካተተ ዘርፈ-ብዙ ገጽታ አለው። ይህ ዘርፈ-ብዙ ግንኙነት ራሱ የአፍሪካ-ሩሲያን ግንኙነት ለማጠናከር የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረከተ ሲሆን፣ ይህም የደቡብ-ደቡብ ትብብር ዋነኛ ምሰሶ ነው። እንዲሁም ይህ ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣ ነው። ይህ ግንኙነት እየሰፋ የመጣ መስክ ያለው ሲሆን፣ ለሁለቱም ወገኖች ማለትም ለሩሲያ ፌዴሬሽን እና ለአፍሪካ ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው።” ሲሉ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በፍጥነት እየተለዋወጠ ባለው የዓለም ሥርዓት ውስጥ የአፍሪካን ድርሻ የሚዳስስ ጠንካራ የሁለት ክፍል ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል። በክፍል አንድ የፖለቲካ፣ የደህንነት፣ የኢኮኖሚ እና የሰብዓዊ ግንኙነቶችን ትብብር የሚቀርፀውን የሩሲያ–አፍሪካ አጋርነት መድረክ የድርጊት መርሃ ግብር (2023–2026) ከአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጋር እንመረምራለን።
በክፍል ሁለት፡ በአዲስ አበባ (መጋቢት 18–19 ቀን 2018 ዓ.ም) በተካሄደው 62ኛው የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር አመታዊ ጉባኤ ላይ በመገኘት፣ የአፍሪካን የጤና ስርዓት ከጥገኝነት ለማላቀቅና ራስን ለመቻል የሚደረገውን አስቸኳይ ጥረት ከፕሮፌሰር ጆን ዌሩ፣ የክሊኒካዊ ጉዳዮች ባለሙያ፣ ከዶ/ር ሙባረክ ሸምሱ፣ የህብረተሰብ ጤና ስፔሻሊስት እንዲሁም ከቤተልሄም በቃሉ፣ የ5ኛ ዓመት የህክምና ተማሪ ጋር እንቃኛለን።
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በፍጥነት እየተለዋወጠ ባለው የዓለም ሥርዓት ውስጥ የአፍሪካን ድርሻ የሚዳስስ ጠንካራ የሁለት ክፍል ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል። በክፍል አንድ የፖለቲካ፣ የደህንነት፣ የኢኮኖሚ እና የሰብዓዊ ግንኙነቶችን ትብብር የሚቀርፀውን የሩሲያ–አፍሪካ አጋርነት መድረክ የድርጊት መርሃ ግብር (2023–2026) ከአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጋር እንመረምራለን። በክፍል ሁለት፡ በአዲስ አበባ (መጋቢት 18–19 ቀን 2018 ዓ.ም) በተካሄደው 62ኛው የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር አመታዊ ጉባኤ ላይ በመገኘት፣ የአፍሪካን የጤና ስርዓት ከጥገኝነት ለማላቀቅና ራስን ለመቻል የሚደረገውን አስቸኳይ ጥረት ከፕሮፌሰር ጆን ዌሩ፣ የክሊኒካዊ ጉዳዮች ባለሙያ፣ ከዶ/ር ሙባረክ ሸምሱ፣ የህብረተሰብ ጤና ስፔሻሊስት እንዲሁም ከቤተልሄም በቃሉ፣ የ5ኛ ዓመት የህክምና ተማሪ ጋር እንቃኛለን። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/17/4413492_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_1ab202f662ea35f45f830863a4b8ee97.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ሉዓላዊነት በተግባር፡ ከዓለም አቀፍ አጋርነት እስከ አፍሪካ የጤና ነፃነት
18:18 04.03.2026 (የተሻሻለ: 18:19 23.06.2026) “ከብሪክስ አንጻር ሲታይ፣ ኢትዮጵያንና ጥቂት ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትን ያካተተ ዘርፈ-ብዙ ገጽታ አለው። ይህ ዘርፈ-ብዙ ግንኙነት ራሱ የአፍሪካ-ሩሲያን ግንኙነት ለማጠናከር የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረከተ ሲሆን፣ ይህም የደቡብ-ደቡብ ትብብር ዋነኛ ምሰሶ ነው። እንዲሁም ይህ ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣ ነው። ይህ ግንኙነት እየሰፋ የመጣ መስክ ያለው ሲሆን፣ ለሁለቱም ወገኖች ማለትም ለሩሲያ ፌዴሬሽን እና ለአፍሪካ ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው።” ሲሉ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በፍጥነት እየተለዋወጠ ባለው የዓለም ሥርዓት ውስጥ የአፍሪካን ድርሻ የሚዳስስ ጠንካራ የሁለት ክፍል ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል። በክፍል አንድ የፖለቲካ፣ የደህንነት፣ የኢኮኖሚ እና የሰብዓዊ ግንኙነቶችን ትብብር የሚቀርፀውን የሩሲያ–አፍሪካ አጋርነት መድረክ የድርጊት መርሃ ግብር (2023–2026)
ከአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጋር እንመረምራለን። በክፍል ሁለት፡ በአዲስ አበባ (መጋቢት 18–19 ቀን 2018 ዓ.ም) በተካሄደው 62ኛው የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር አመታዊ ጉባኤ ላይ በመገኘት፣ የአፍሪካን የጤና ስርዓት ከጥገኝነት ለማላቀቅና ራስን ለመቻል የሚደረገውን አስቸኳይ ጥረት
ከፕሮፌሰር ጆን ዌሩ፣ የክሊኒካዊ ጉዳዮች ባለሙያ፣ ከዶ/ር ሙባረክ ሸምሱ፣ የህብረተሰብ ጤና ስፔሻሊስት እንዲሁም ከቤተልሄም በቃሉ፣ የ5ኛ ዓመት የህክምና ተማሪ ጋር እንቃኛለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox