https://amh.sputniknews.africa/20260304/3441374.html
ደቡብ አፍሪካ ጥያቄ ከቀረበላት የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት እንዲፈታ ለማሸማገል ዝግጁ ናት - ራማፎሳ
ደቡብ አፍሪካ ጥያቄ ከቀረበላት የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት እንዲፈታ ለማሸማገል ዝግጁ ናት - ራማፎሳ
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ ጥያቄ ከቀረበላት የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት እንዲፈታ ለማሸማገል ዝግጁ ናት - ራማፎሳፕሪቶሪያ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የሚጠይቅ ግልጽ መግለጫ አውጥታለች ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ለጋዜጠኞች ገልጸዋል፡፡ ንግግር ግጭቶችን ለመፍታት ሁልጊዜም ምርጡ... 04.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-04T20:07+0300
2026-03-04T20:07+0300
2026-03-04T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/04/3441220_0:0:3840:2160_1920x0_80_0_0_91f5b7df37e5d9e880b8c6de536de7b2.jpg
ደቡብ አፍሪካ ጥያቄ ከቀረበላት የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት እንዲፈታ ለማሸማገል ዝግጁ ናት - ራማፎሳፕሪቶሪያ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የሚጠይቅ ግልጽ መግለጫ አውጥታለች ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ለጋዜጠኞች ገልጸዋል፡፡ ንግግር ግጭቶችን ለመፍታት ሁልጊዜም ምርጡ መንገድ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል። ራማፎሳ፣ ግጭቱ ከቀጣናው አልፎ ሊዛመት እንደመቻሉ፣ በአሁኑ ወቅት በመካከለኛው ምስራቅ እየሆነ ያለው ነገር አስከፊ እና እጅግ አደገኛ መሆኑን ገልጸዋል።አክለውም፣ የፕሪቶሪያን የሐዘን መግለጫ ለማውጣት ከአካባቢው የተወሰኑ የሀገር መሪዎች ጋር መነጋገራቸውንና የሁሉንም ሲቪሎች ደህንነት ቅድሚያ እንዲሰጡ ማሳሰባቸውን ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ደቡብ አፍሪካ ጥያቄ ከቀረበላት የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት እንዲፈታ ለማሸማገል ዝግጁ ናት - ራማፎሳ
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ ጥያቄ ከቀረበላት የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት እንዲፈታ ለማሸማገል ዝግጁ ናት - ራማፎሳ
2026-03-04T20:07+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/04/3441220_480:0:3360:2160_1920x0_80_0_0_6c99d431ddaaf88cba5b13f036d118c3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ አፍሪካ ጥያቄ ከቀረበላት የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት እንዲፈታ ለማሸማገል ዝግጁ ናት - ራማፎሳ
20:07 04.03.2026 (የተሻሻለ: 20:14 04.03.2026) ደቡብ አፍሪካ ጥያቄ ከቀረበላት የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት እንዲፈታ ለማሸማገል ዝግጁ ናት - ራማፎሳ
ፕሪቶሪያ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የሚጠይቅ ግልጽ መግለጫ አውጥታለች ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ለጋዜጠኞች ገልጸዋል፡፡ ንግግር ግጭቶችን ለመፍታት ሁልጊዜም ምርጡ መንገድ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።
ራማፎሳ፣ ግጭቱ ከቀጣናው አልፎ ሊዛመት እንደመቻሉ፣ በአሁኑ ወቅት በመካከለኛው ምስራቅ እየሆነ ያለው ነገር አስከፊ እና እጅግ አደገኛ መሆኑን ገልጸዋል።
አክለውም፣ የፕሪቶሪያን የሐዘን መግለጫ ለማውጣት ከአካባቢው የተወሰኑ የሀገር መሪዎች ጋር መነጋገራቸውንና የሁሉንም ሲቪሎች ደህንነት ቅድሚያ እንዲሰጡ ማሳሰባቸውን ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X