ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የመከላከያ እና የሰው ሠራሽ አስተውሎት ትብብራቸውን አጠናከሩ

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የመከላከያ እና የሰው ሠራሽ አስተውሎት ትብብራቸውን አጠናከሩ
ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የመከላከያ እና የሰው ሠራሽ አስተውሎት ትብብራቸውን አጠናከሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.03.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የመከላከያ እና የሰው ሠራሽ አስተውሎት ትብብራቸውን አጠናከሩ

የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ ከሩዋንዳ መከላከያ ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል ሮናልድ ሪቪዋንጋ ጋር በሃገራቱ መካከል ያለውን የቆየ የሁለትዮሽ ትብብር በተለይም በመከላከያ ዘርፍ ይበልጥ ለማጠናከር ተወያይተዋል፡፡

ሁለቱም ወገኖች የተግባር ቅልጥፍናን፣ የደህንነት መረጃ ትንተናን እና ስትራቴጂካዊ ዝግጁነትን ለማሳደግ የሰው ሠራሽ አስተውሎት እና የላቁ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የመከላከያ ትብብሩን ከዘመናዊ የደህንነት ተግዳሮቶች ጋር ማላመድ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል።

አይሻ መሐመድ፣ ኢትዮጵያ ከሩዋንዳ ጋር በፈጠራ የታገዙ የመከላከያ ተነሳሽነቶች ላይ ያለውን ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን በድጋሚ አረጋግጠዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0