አሜሪካ ከኢራን ጋር የነበረውን ድርድር ከድታለች - አርጄንቲናዊ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

አሜሪካ ከኢራን ጋር የነበረውን ድርድር ከድታለች - አርጄንቲናዊ ተንታኝ

​ ዋይት ኋውስ ከቴህራን ጋር በንግግር ላይ እያለ፣ ዋሽንግተን እና ቴል አቪቭ በኢራን ላይ ጥቃት በመፈጸም ዓለም አቀፍ ፖለቲካን አዛብተዋል ሲሉ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተንታኝ ክሪስቲያን ላሜሳ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

​"ትራምፕ ቤንጃሚን ኔታንያሁ ወደዚህ ግድ የለሽ ቁማር እንዲጎትቷቸው ፈቅደዋል። ይህም ቁማር የፖለቲካ መሪን ብቻ ሳይሆን የሃይማኖት መሪን ጭምር በመግደል የተፈጸመ ነው" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

​

ተንታኙ አክለውም፣ ሩሲያ ከቴህራንና ከቀጣናው ሀገራት ጋር ባላት ግንኙነት እንዲሁም ሞስኮ ቀደም ሲል በነበራት ፍላጎት መሠረት በመካከለኛው ምስራቅ ግጭት ውስጥ በአስታራቂነት ልትሳተፍ እንደምትችል ገልጸዋል።

​ቀደም ሲል የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ፣ ፕሬዝዳንት ፑቲን በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ውጥረት ለማርገብ የተቻላቸውን ጥረት እያደረጉ መሆኑን ገልጸው ነበር።

​

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0