ተጨማሪ የአሜሪካ ኃይሎች ወደ መካከለኛው ምስራቅ እየደረሱ ነው- የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሴዝ
16:34 04.03.2026 (የተሻሻለ: 16:44 04.03.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ተጨማሪ የአሜሪካ ኃይሎች ወደ መካከለኛው ምስራቅ እየደረሱ ነው- የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሴዝ
ሚኒስትሩ በኢራን ላይ የሚደረገው ዘመቻም ‘እስከሚያስፈልገው ጊዜ ድረስ’ እንደሚቀጥል ተናግረዋል፡፡
ፒት ሄግሴዝ በመግለጫቸው ያነሷቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦
አሜሪካ እና እስራኤል በሚቀጥሉት ቀናት የኢራንን የአየር ክልል ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ለማድረግ አቅደዋል።
ባለፉት ቀናት በኢራን ላይ የተፈፀመው ጥቃት የዘመቻው ጅማሮ ብቻ ነው።
የአሜሪካ የአየር ቦምቦች ክምችት ገደብ የለሽ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X