'ትራምፕ ዲፕሎማሲን እና እሳቸውን የመረጡ አሜሪካውያንን ከድተዋል' - የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia'ትራምፕ ዲፕሎማሲን እና እሳቸውን የመረጡ አሜሪካውያንን ከድተዋል' - የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
'ትራምፕ ዲፕሎማሲን እና እሳቸውን የመረጡ አሜሪካውያንን ከድተዋል' - የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 04.03.2026
ሰብስክራይብ

'ትራምፕ ዲፕሎማሲን እና እሳቸውን የመረጡ አሜሪካውያንን ከድተዋል' - የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

​ አራግቺ የትራምፕ አስተዳደር "ውስብስብ የኒውክሌር ድርድሮችን" እንደ "ሪል እስቴት ግብይት" ተመልክተውል ሲሉ ከሰዋል። ይህንን መግለጫ የሰጡት፣ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የተከፈቱት ወታደራዊ ዘመቻ አምስተኛ ቀኑ በያዘበት ወቅት ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0