https://amh.sputniknews.africa/20260304/3436110.html
ኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና የክህሎት ልማትን የኢኮኖሚ ተወዳዳሪነት አንቀሳቃሽ ኃይሎች አድርጋ እያዘጋጀች ነው ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና የክህሎት ልማትን የኢኮኖሚ ተወዳዳሪነት አንቀሳቃሽ ኃይሎች አድርጋ እያዘጋጀች ነው ኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና የክህሎት ልማትን የኢኮኖሚ ተወዳዳሪነት አንቀሳቃሽ ኃይሎች አድርጋ እያዘጋጀች ነው ኢትዮጵያ በኢሊቬት አፍሪካ 2026 አኅጉራዊ ፎረም ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ፣ ኢትዮጵያ... 04.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-04T16:31+0300
2026-03-04T16:31+0300
2026-03-04T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/04/3435956_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f3554cf86635e1497c29c5ec5f1b264f.jpg
ኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና የክህሎት ልማትን የኢኮኖሚ ተወዳዳሪነት አንቀሳቃሽ ኃይሎች አድርጋ እያዘጋጀች ነው ኢትዮጵያ በኢሊቬት አፍሪካ 2026 አኅጉራዊ ፎረም ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ፣ ኢትዮጵያ በሦስተኛ ወገን የቢዝነስ አገልግሎት አቅርቦት (ቢዝነስ ፕሮሰስ አውትሶርሲንግ) ያላትን እምቅ አቅም አጉልተው ማሳየታቸውን የባንኩ መረጃ ያሳያል፡፡ "እኛ ለዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ከውጤታማነት የላቀ ነገር እናቀርባለን። ከአፍሪካ እምብርት ተነስተው ዓለምን ለማገልገል ዝግጁ የሆኑ ተነሳሽነት ያላቸው እና ሊሰለጥኑ የሚችሉ የሰው ኃይል እናቀርባለን" ሲሉ ሃገሪቱ ለዲጂታል አገልግሎቶች ተወዳዳሪ መዳረሻ እንደሆነች አስረድተዋል።ዶ/ር እዮብ፣ የዲጂታል መሠረተ ልማት እና የፈጠራ ሥራዎች በአገልግሎት፣ በፋይናንስ እና በኢንዱስትሪ ዘርፎች ለሚመዘገብ ዕድገት አባዥ ኃይል መሆናቸውን ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና የክህሎት ልማትን የኢኮኖሚ ተወዳዳሪነት አንቀሳቃሽ ኃይሎች አድርጋ እያዘጋጀች ነው ኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና የክህሎት ልማትን የኢኮኖሚ ተወዳዳሪነት አንቀሳቃሽ ኃይሎች አድርጋ እያዘጋጀች ነው ኢትዮጵያ
2026-03-04T16:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/04/3435956_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_13d38cf4695d3c8a57f97a99e11616d9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና የክህሎት ልማትን የኢኮኖሚ ተወዳዳሪነት አንቀሳቃሽ ኃይሎች አድርጋ እያዘጋጀች ነው ኢትዮጵያ
16:31 04.03.2026 (የተሻሻለ: 16:34 04.03.2026) ኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና የክህሎት ልማትን የኢኮኖሚ ተወዳዳሪነት አንቀሳቃሽ ኃይሎች አድርጋ እያዘጋጀች ነው ኢትዮጵያ
በኢሊቬት አፍሪካ 2026 አኅጉራዊ ፎረም ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ፣ ኢትዮጵያ በሦስተኛ ወገን የቢዝነስ አገልግሎት አቅርቦት (ቢዝነስ ፕሮሰስ አውትሶርሲንግ) ያላትን እምቅ አቅም አጉልተው ማሳየታቸውን የባንኩ መረጃ ያሳያል፡፡
"እኛ ለዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ከውጤታማነት የላቀ ነገር እናቀርባለን። ከአፍሪካ እምብርት ተነስተው ዓለምን ለማገልገል ዝግጁ የሆኑ ተነሳሽነት ያላቸው እና ሊሰለጥኑ የሚችሉ የሰው ኃይል እናቀርባለን" ሲሉ ሃገሪቱ ለዲጂታል አገልግሎቶች ተወዳዳሪ መዳረሻ እንደሆነች አስረድተዋል።
ዶ/ር እዮብ፣ የዲጂታል መሠረተ ልማት እና የፈጠራ ሥራዎች በአገልግሎት፣ በፋይናንስ እና በኢንዱስትሪ ዘርፎች ለሚመዘገብ ዕድገት አባዥ ኃይል መሆናቸውን ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X