ዩክሬን በሜዲትራኒያን ባሕር በሩሲያ የጋዝ ጫኝ መርከብ ላይ በሰው አልባ ጀልባዎች ጥቃት ሰነዘረች - የትራንስፖርት ሚኒስቴር
15:41 04.03.2026 (የተሻሻለ: 15:44 04.03.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ዩክሬን በሜዲትራኒያን ባሕር በሩሲያ የጋዝ ጫኝ መርከብ ላይ በሰው አልባ ጀልባዎች ጥቃት ሰነዘረች - የትራንስፖርት ሚኒስቴር
ዋና ዋና ዝርዝሮች፦
የጭነት መርከቧ ከሙርማንስክ ወደብ ተነስታ በዓለም አቀፍ ደንቦች መሠረት ሙሉ በሙሉ የተመዘገበ ጭነት ይዛ በመጓዝ ላይ ነበረች።
ጥቃቱ የተፈጸመው በትናንትናው ዕለት ከሊቢያ የባሕር ዳርቻ በተነሱ የዩክሬን ሰው አልባ የባሕር ጀልቦች ነው።
ክስተቱ የሆነው በማልታ ግዛት ውኆች አቅራቢያ ነው።
ለማልታ እና ለሩሲያ የሕይወት አድን ቡድን አገልግሎቶች የተቀናጀ ጥረት ምስጋና ይግባውና፣ 30ዎቹም የሩሲያ ዜጎች የመርከቧ አባላት በሰላም ተርፈዋል።
ጥቃቱ እንደ ዓለም አቀፍ የሽብር ድርጊት እና የባሕር ላይ ወንብድና ተፈርጇል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X