#viral | ከመሬት በላይ 275 ሜትር ከፍታ በቴክሳስ ውስጥ የተካሄደ የሕይወት አድን ተልዕኮ

ሰብስክራይብ

#viral | ከመሬት በላይ 275 ሜትር ከፍታ በቴክሳስ ውስጥ የተካሄደ የሕይወት አድን ተልዕኮ

​ በአየር በተነፋ ፊኛ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁለት ሰዎች ባጋጠማቸው ድንገተኛ አደጋ በአየር ላይ ተንጠልጥለው የቀሩ ሲሆን፣ የእሳት አደጋ ሠራተኞች ወደ ላይ በመውጣት አንድ ሠዓት ያህል በፈጀ ከፍተኛ ጥረት በሰላም ወደ መሬት አውርደዋቸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0