የደቡባዊ ዓለም ሀገራት አሜሪካ በኢራን ላይ የምታደርገውን "አስጸያፊ የጦርነት ቅስቀሳ" ማውገዝ አለባቸው - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

የደቡባዊ ዓለም ሀገራት አሜሪካ በኢራን ላይ የምታደርገውን "አስጸያፊ የጦርነት ቅስቀሳ" ማውገዝ አለባቸው - ደቡብ አፍሪካዊ ተንታኝ

ዋሽንግተን "ዲፕሎማሲን እንደ ጭንብል የመጠቀም" አካሄዷ ሙሉ በሙሉ መጋለጡን በትሽዋኔ የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ዶክተር ራሲጋን ማሃራጅ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በፍልስጤም እየተካሄደ ያለው የዘር ማጥፋት፣ የቬንዙዌላ ፕሬዝዳንት እገታ እና በቅርቡ የተፈጸመው የኢራን መንፈሳዊ መሪ ግድያ ተቀባይነት የሌላቸው ድርጊቶች ናቸው፡፡" ሲሉ ያስጠነቀቁት ተንታኙ፤ የደቡብ ዓለም ሀገራት እነዚህን "የበላይነት ፈላጊ ተግባራት" እንዲጋፈጡ አሳስበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0