https://amh.sputniknews.africa
'ኢሊቬት አፍሪካ' አኅጉራዊ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
'ኢሊቬት አፍሪካ' አኅጉራዊ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
Sputnik አፍሪካ
'ኢሊቬት አፍሪካ' አኅጉራዊ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው ጉባኤው የምስራቅ አፍሪካን የንግድ እና ኢንቨስትመንት አቅም ወደ ተጠቃሚነት ማሸጋገር ላይ ትኩረቱን አድርጓል። በኢሊቬት አፍሪካ 2026፣ የዓለም... 04.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-04T13:10+0300
2026-03-04T13:10+0300
2026-03-04T13:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/04/3433046_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_45fb11428a9b4145655c0dc04cbf96e6.jpg
'ኢሊቬት አፍሪካ' አኅጉራዊ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው ጉባኤው የምስራቅ አፍሪካን የንግድ እና ኢንቨስትመንት አቅም ወደ ተጠቃሚነት ማሸጋገር ላይ ትኩረቱን አድርጓል። በኢሊቬት አፍሪካ 2026፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች፣ አልሚዎች እና ሥራ ፈጣሪዎች በመሳተፍ ላይ እንደሚገኙ የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል። መድረኩ እስከ ነገ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይቆያል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'ኢሊቬት አፍሪካ' አኅጉራዊ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
Sputnik አፍሪካ
'ኢሊቬት አፍሪካ' አኅጉራዊ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
2026-03-04T13:10+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/04/3433046_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_c082a115bd0cd491e2bea9df908e4c70.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'ኢሊቬት አፍሪካ' አኅጉራዊ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
13:10 04.03.2026 (የተሻሻለ: 13:14 04.03.2026) 'ኢሊቬት አፍሪካ' አኅጉራዊ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
ጉባኤው የምስራቅ አፍሪካን የንግድ እና ኢንቨስትመንት አቅም ወደ ተጠቃሚነት ማሸጋገር ላይ ትኩረቱን አድርጓል።
በኢሊቬት አፍሪካ 2026፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች፣ አልሚዎች እና ሥራ ፈጣሪዎች በመሳተፍ ላይ እንደሚገኙ የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል።
መድረኩ እስከ ነገ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይቆያል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X