በአዲስ አበባ 225 ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ጨዋታን መሠረት ያደረገውን አዲስ የማስተማር ሥነ-ዘዴ ተግባራዊ አደረጉ

ሰብስክራይብ

በአዲስ አበባ 225 ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ጨዋታን መሠረት ያደረገውን አዲስ የማስተማር ሥነ-ዘዴ ተግባራዊ አደረጉ

ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ተግባር የገባውን የማስተማር ሥነ-ዘዴ በከተማዋ የሚገኙ ቀሪ 15 ቅድመ መደበኛ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ ሊያደርጉት በሂደት ላይ መሆናቸውን የከተማዋ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

80 በመቶ የሚሆነው የአእምሮ ዕድገት የሚከናወነው በቅድመ መደበኛ የትምህርት ዕድሜ በመሆኑ፣ ዘዴው የሕፃናቱን የአንጎል ዕድገት የማፋጠን ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0