https://amh.sputniknews.africa
ከ2.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ የኢንቨስትመት ስምምነት ለመፈራረም አቅደናል - የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
ከ2.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ የኢንቨስትመት ስምምነት ለመፈራረም አቅደናል - የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
Sputnik አፍሪካ
ከ2.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ የኢንቨስትመት ስምምነት ለመፈራረም አቅደናል - የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በ4ተኛው ዙር "በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ" ፎረም ኢትዮጵያ ያላትን ዕምቅ የኢንቨስትመንት አቅም ከማስተዋወቅ ባሻገር፤ ከ2.4 ቢሊዮን... 04.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-04T11:55+0300
2026-03-04T11:55+0300
2026-03-04T12:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/04/3432383_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_a4da549f57ce27a3c914c63f74109907.jpg
ከ2.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ የኢንቨስትመት ስምምነት ለመፈራረም አቅደናል - የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በ4ተኛው ዙር "በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ" ፎረም ኢትዮጵያ ያላትን ዕምቅ የኢንቨስትመንት አቅም ከማስተዋወቅ ባሻገር፤ ከ2.4 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የኢንቨስትመንት ስምምነት ለመፈራረም መታቀዱን የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ተናግረዋል። ኮሚሽነሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ "በሦስተኛው ዙር 1.6 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚያወጣ ስምምነት መፈረም ችለናል። በወቅቱ ከኮሚሽን ጋር ስምምነት የተፈራረሙት ባለሐብቶች በሙሉ ምርቶቻቸውን ወደ ውጭ መላክ ጀምረዋል።" ብለዋል። አራተኛው ዙር "በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ ፎረም መጋቢት 17 እና 18 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከ2
Sputnik አፍሪካ
ከ2
2026-03-04T11:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/04/3432383_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_20edb20be55282affb05430e36ff09ed.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከ2.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ የኢንቨስትመት ስምምነት ለመፈራረም አቅደናል - የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
11:55 04.03.2026 (የተሻሻለ: 12:04 04.03.2026) ከ2.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ የኢንቨስትመት ስምምነት ለመፈራረም አቅደናል - የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን
በ4ተኛው ዙር "በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ" ፎረም ኢትዮጵያ ያላትን ዕምቅ የኢንቨስትመንት አቅም ከማስተዋወቅ ባሻገር፤ ከ2.4 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የኢንቨስትመንት ስምምነት ለመፈራረም መታቀዱን የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ተናግረዋል።
ኮሚሽነሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ "በሦስተኛው ዙር 1.6 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚያወጣ ስምምነት መፈረም ችለናል። በወቅቱ ከኮሚሽን ጋር ስምምነት የተፈራረሙት ባለሐብቶች በሙሉ ምርቶቻቸውን ወደ ውጭ መላክ ጀምረዋል።" ብለዋል።
አራተኛው ዙር "በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ ፎረም መጋቢት 17 እና 18 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X