ትራምፕ፦ ሶሌይማኒ መገደላቸው እጅግ "ጠንካራ እና ብልህ" ኢራን እንዳትፈጠር አድርጓል

ሰብስክራይብ

ትራምፕ፦ ሶሌይማኒ መገደላቸው እጅግ "ጠንካራ እና ብልህ" ኢራን እንዳትፈጠር አድርጓል

እ.አ.አ. በጥር 2020 በባግዳድ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ በተሰነዘረ የአሜሪካ ጥቃት የተገደሉት የኢራኑ ሌተናል ጄኔራል ቃሲም ሶሌይማኒ፣ ከኢራን ውጭ ልዩ ዘመቻዎችን እንዲያከናውን ተልዕኮ የተሰጠው የእስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ልዩ ኃይል "አል-ቁድስ" አዛዥ ነበሩ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0